Skip to content

Humanitarian | በጎ አድራጎት

ዶንኪ ቲዩብ እሸቱ መለሰ live program ላይ በመ/ገ ቆሞስ አባ ኃይለ ጊዮርጊስ አስተባባሪነት ጀርመን ለሚገዛው ገዳም ከስዊዘርላንድ የተደረገ የገንዘብ ድጋፍ

በጀርመን ለሚገዛው ገዳም የእርዳታ ጥሪዬን ሰምታችሁ አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ በጠቅላላው ስዊዘርላንድ የምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን እስካሁን ላደረጋችሁት እንዲሁም ወደፊትም በስዊዘርላንድ ለምትገኘው ቤተ ክርስቲያን ለምናደርገው እግዚአብሔር ስጦታችሁን… Read More »ዶንኪ ቲዩብ እሸቱ መለሰ live program ላይ በመ/ገ ቆሞስ አባ ኃይለ ጊዮርጊስ አስተባባሪነት ጀርመን ለሚገዛው ገዳም ከስዊዘርላንድ የተደረገ የገንዘብ ድጋፍ

ከስዊዘርላንድ ለመቄዶንያ የ14 ሚሊዮን ብር የሚወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ

ከስዊዘርላንድ ለመቄዶንያ የ14 ሚሊዮን ብር የሚወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ! 🌟 በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ያሰባሰቡት “እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር“ሐምሌ… Read More »ከስዊዘርላንድ ለመቄዶንያ የ14 ሚሊዮን ብር የሚወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ

ለመቀዶንያ የአረጋውያን እና የዓይምሮ ህሙማን መርጃ የሆስፒታል እቃዎች ለማስጫን እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድን እንርዳ!

የተከበራችሁ የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር ቤተሰቦች፦ የመቄዶንያ የአረጋውያን እና የዓይምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል መስራች ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ለመላው የስዊዘርላንድ ነዋሪዎች ያስተላለፈው የአደራ… Read More »ለመቀዶንያ የአረጋውያን እና የዓይምሮ ህሙማን መርጃ የሆስፒታል እቃዎች ለማስጫን እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድን እንርዳ!

በኦቲዝም ለተጎዱ ህጻናቶችና ወላጆቸው መርጃ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በባዝል ስዊዘርላንድ – Fundraising event in Basel, Switzerland to support children and their parents affected by autism

ውድ ወገኖቻችን በሀገራችን በኦቲዝም የተጠቁ ህጻናት ቁጥር ከፍተኛ ነዉ። ለብዙ ወላጆች የልጆቻቸዉ በሽታ በማህበረሰቡ ዉስጥ ልክ የፈጣሪ እርግማን ተደርጎ ስለሚወሰድባቸዉ ከማህበረሰቡ ተገልለዉ ለመኖር ተገደዋል። የነዚህን… Read More »በኦቲዝም ለተጎዱ ህጻናቶችና ወላጆቸው መርጃ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በባዝል ስዊዘርላንድ – Fundraising event in Basel, Switzerland to support children and their parents affected by autism

በፍሪቡርግ ከተማ ነዋሪ የሆኑት መሐመድ ሙሳ ከFribourg-Solidaire ጋራ በደሴ የሚሰሩት ፕሮጄክት – Mohamed Moussa from Fribourg on a development project with Fribourg-Solidaire in Dessie, Ethiopia

Fribourg-Solidaire እና ኢትዮ-ስዊስ ማህበር ለልማት (ኢ.ስ.ማ.ል) ደሴ በሚገኘው ሲልክ አምባ ት/ቤት ልጆች ፣ለችግር የተጋለጡ ህጻናት የት/ቤት ምግብ ቤት ገንብቷል። ህጻናትን እና ቤተሰቦቻቸውን እንዲሁም ባጠቃላይ በአጎራባች… Read More »በፍሪቡርግ ከተማ ነዋሪ የሆኑት መሐመድ ሙሳ ከFribourg-Solidaire ጋራ በደሴ የሚሰሩት ፕሮጄክት – Mohamed Moussa from Fribourg on a development project with Fribourg-Solidaire in Dessie, Ethiopia

ኑሯቸውን በባዝል ከተማ ያደረጉት ወይዘሮ ኤሚ በቀለ ሩብ ክፍለ ዘመን የተቃረበው የገና ስጦታ – The yearly Christmas gift for nearly a quarter of a century by Mrs. Amy Bekele, from Basel, Switzerland

ምንጭ፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ሩብ ክፍለ ዘመን የተቃረበው የደጓ እንስት የገና ስጦታ ኑሯቸውን በስዊዘርላንድ ዙሪክ ከተማ ያደረጉት ወይዘሮ ኤሚ በቀለ በሚኖሩበት ሀገር በሚገኝ አየር መንገድ… Read More »ኑሯቸውን በባዝል ከተማ ያደረጉት ወይዘሮ ኤሚ በቀለ ሩብ ክፍለ ዘመን የተቃረበው የገና ስጦታ – The yearly Christmas gift for nearly a quarter of a century by Mrs. Amy Bekele, from Basel, Switzerland

Ilanga receives a certificate of appreciation for its contributions to restore war-affected health facilities in the northern part of Ethiopia

H.E Ambassador @tsegabk presented a certificate of appreciation to Annemarie Geurts, the founder of the non-governmental organization, Ilanga, for its contributions to restore war-affected health… Read More »Ilanga receives a certificate of appreciation for its contributions to restore war-affected health facilities in the northern part of Ethiopia

“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት

ዕውቋ የጀርመን ድምፅ ጋዜጠኛ አዜብ ታደሰ በቅርቡ የገበታ ለወገኔ የልማትና መልሶ ማቋቋም ማህበር በጄኔቫ ያካሄደው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ተገኝታ ነበር። ጠቅላላ ጥረታችንን በማስመልከት በትላንትናው… Read More »“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት

The Ethiopian Ministry of Health (MoH) signed a memorandum of understanding with Illanga, a Swiss volunteer service, for ‘Restore Hope Project’

MoH, Illanga Sign MoU To Restore And Equip War-Ravaged Health Facilities Originally posted on FanaBC Addis Ababa, November 1, 2022 (FBC) – The Ethiopian Ministry… Read More »The Ethiopian Ministry of Health (MoH) signed a memorandum of understanding with Illanga, a Swiss volunteer service, for ‘Restore Hope Project’

የእርዳታ ማሰባሰብ መረሃ ግብር በ 26 May – Fundraising to Restore Hope in Ethiopia on 26th of May

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በተለያዬ ምከንያት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖቻችንን ለመደገፍ እያደረጉ ያሉትን ጥረት አጠናክረው በመቀጠል የዙም ውይይት አዘጋጅተዋል:: በዚሁ መሰረት ዛሬም *ገበታ ለወገኔ* እና *Restore… Read More »የእርዳታ ማሰባሰብ መረሃ ግብር በ 26 May – Fundraising to Restore Hope in Ethiopia on 26th of May

በስዊዘርላንድ እኔም ለወገኔ ማህበር ተወካዮች ከዋልታ ጋር ያደረጉት ቆይታ

አቶ ቴዎድሮስ ተክለጊዎርጊስ ፤ አቶ አብይ ጌታቸው እና አቶ ተመስገን ዱላ ከዋላታ የመረጃ መዓከል ጋር ባደረጉት ቆይታ በስዊዘርላንድ እኔም ለወገኔ ማህበር ለተፈናቀሉ ወገኖች ያበረከቱትን ገልጸው… Read More »በስዊዘርላንድ እኔም ለወገኔ ማህበር ተወካዮች ከዋልታ ጋር ያደረጉት ቆይታ

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡ

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡበስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለመከላከያ ሰራዊት አገልግሎት… Read More »በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡ

እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በ15.03.2021 ጄኔቫ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ ለማህበራችን በደረሰው ጥሪ መሰረት በአካል በመገኘት ማህበራችን እኔም ለ ወገኔ ከሀይማኖት ከዘር እና ከፓለቲካ ውጪ በመሆን በፍፁም ሰብዓዊነት በሰራቸው የበጎ… Read More »እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሉላዊ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋም ከስዊዘርላንድና ኦስትሪያ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል

በተለያዩ አገሮች ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖችና ዳያስፖራ ማህበረሰብ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መሰብሰቡን የውጭ አገሮች ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ። ዓለምን ለሁለንተናዊ ቀውስ እየዳረገ ባለው… Read More »የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሉላዊ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋም ከስዊዘርላንድና ኦስትሪያ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል