December 2021

የ5,000$ የሕዳሴ ግድብ ቦንድ የገዙት ሚ/ር ጁሴፔ

የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን፣ ለመላው ተፋሰስ አገራት ጠቃሚ መሆኑን የተረዱ የኢትዮጵያ ወዳጆች እየተበራከቱ ናቸው፤ ሚ/ር ጁሴፔ የ5,000$ ቦንድ ገዝተዋል። እናመሰግናለን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @mfaethiopia #GERD pic.twitter.com/Zf8w5F2wV4 —… Read More »የ5,000$ የሕዳሴ ግድብ ቦንድ የገዙት ሚ/ር ጁሴፔ

Email and Tweeter Campaign to the United Nations Human Rights Council – 15-17 December 2021

ውድ ኢትዮጵያዊያን ፣ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት በመጪው አርብ 17 December ስለ ኢትዮጵያ ልዩ ስብሰባ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ የአውሮፓ አንድነት አባል አገራት የተጠራው ልዪ… Read More »Email and Tweeter Campaign to the United Nations Human Rights Council – 15-17 December 2021

በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ

(ታህሳስ 4፣ 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ): በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደኢትዮጵያውያን ”ዘመቻ ለህልውና በስዊዘርላንድ” በሚል መሪ ቃልባካሄዱት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን… Read More »በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ