March 2023

በጄኔቫ እና በመላው ዓለም የሚገኙ ሰላሳ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተቃውሞ ደብዳቤ አቀረቡ

በመላው ዓለም የሚገኙ ሰላሳ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ተቀምጭነቱ በጄኔቫ ለሆነው ለሰብዓዊ መብቶች ካውንስል ፕሬዚዳንትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ካውንስል አባል ሀገራት ደብዳቤ አቀረቡ ።… Read More »በጄኔቫ እና በመላው ዓለም የሚገኙ ሰላሳ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተቃውሞ ደብዳቤ አቀረቡ

የሀዘን መግለጫ – ውዷ እህታችን ፈቲያ ሽፈራው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ከእህታችን ፈቲሃ ሽፈራው የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተን በክብር ከሸኘናት በሁዋላ ከቀብር ስፍራው ቅርብ የሆነ አዳራሽ ውስጥ የእህታችን ፈቲሃ ሽፈራው ቤተሰቦችን ለመሰናበቻና ለሀዘን መዝጊያ የሚሆን… Read More »የሀዘን መግለጫ – ውዷ እህታችን ፈቲያ ሽፈራው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር

🛑 ቦረና 🛑 📌ውድ እና ደጋግ ቤተሰቦቻችን በሁለት ቀን ለቦረና ወገኖቻችን 10,000 ፍራንክ ደርሰናል ፈጣሪ ያክብርልን ኑሩልን ፣ ክፉ አይንካችሁ ሁሌም ፈጣሪ ሰጪ ያድርጋችሁ🙏 📌… Read More »ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር