Fundraising

ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር

🛑 ቦረና 🛑 📌ውድ እና ደጋግ ቤተሰቦቻችን በሁለት ቀን ለቦረና ወገኖቻችን 10,000 ፍራንክ ደርሰናል ፈጣሪ ያክብርልን ኑሩልን ፣ ክፉ አይንካችሁ ሁሌም ፈጣሪ ሰጪ ያድርጋችሁ🙏 📌… Read More »ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር

ኢትዮጵያ ትጣራለች

ሰላም ወገኖች ሃገራችን ኢትዮጵያ እጅግ ከባድ ፈተና ላይ ትገኛለች። ሃገር ህዝብ በከንቱ እየደማ ነው።ሃገር ሰላም ስትሆን ብቻ ነው ወጥቶ መግባት የሚቻለው።ሃገር ሰላም ስትሆን ብቻ የሚያምርብን።… Read More »ኢትዮጵያ ትጣራለች

የእርዳታ ማሰባሰብ መረሃ ግብር በ 26 May – Fundraising to Restore Hope in Ethiopia on 26th of May

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በተለያዬ ምከንያት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖቻችንን ለመደገፍ እያደረጉ ያሉትን ጥረት አጠናክረው በመቀጠል የዙም ውይይት አዘጋጅተዋል:: በዚሁ መሰረት ዛሬም *ገበታ ለወገኔ* እና *Restore… Read More »የእርዳታ ማሰባሰብ መረሃ ግብር በ 26 May – Fundraising to Restore Hope in Ethiopia on 26th of May

የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

በኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ የተዘጋጄው የገና ስጦታ ለእናት አገራችን ቶምቦላ በዕለተ ቅዳሜ ጃኗሪ 1 በጀኔቫ አዋሽ ሬስቶራንት ክቡራን እንግዶች በተገኙበት እጣው ወጥቷል። በፌስቡክ በቀጥታ አስተላልፈነዋል።… Read More »የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ

(ታህሳስ 4፣ 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ): በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደኢትዮጵያውያን ”ዘመቻ ለህልውና በስዊዘርላንድ” በሚል መሪ ቃልባካሄዱት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን… Read More »በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ

ለአፋር እና ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ልዩ ድጋፍ በስዊዘርላንድ ከ 43 000 CHF በላይ ተሰበሰበ

የተከበራችሁ በስዊዘርላንድ የምትኖሩ ኢትዬጵያዉያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ዘመቻ ህልውና ሀገረን የማዳን ጥሪ ለአማራ ልዬ ሀይል ለአፋረ ልዩ ሀይል የዝመቻ ህልውና ሁለተኛ ዙር የገንዘብ ማሰባሰብያ መርሃ… Read More »ለአፋር እና ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ልዩ ድጋፍ በስዊዘርላንድ ከ 43 000 CHF በላይ ተሰበሰበ

በሲዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ገንዘብ የምግብና ምግብ ነክ ድጋፍ አደረጉ።

በሲዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ገንዘብ የምግብና ምግብ ነክ ድጋፍ አደረጉ።በሲዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ለሀገር ህልውና ዘመቻ ከ3… Read More »በሲዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ገንዘብ የምግብና ምግብ ነክ ድጋፍ አደረጉ።

ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ – ዘመቻ ለኢትዮጵያ ህልውና – 64’401 CHF (69’909 USD) ተሰበሰበ

የዘመቻ ህልውና ሀገረን የማዳን ጥሪ የመዝጊያ እና የምስጋና ፕሮግራም ተጠናቀቀ ። ለዚህ ትልቅ አላማ ሀገርን የማዳን ጥሪ ተቀብላችሁ አፋጠኝ መልስ የሰጣችሁ በሲዊዘርላንድ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና… Read More »ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ – ዘመቻ ለኢትዮጵያ ህልውና – 64’401 CHF (69’909 USD) ተሰበሰበ

ለአፋር እና ለወሎ አካባቢ እንድረስላቸው – እኔም ለወገኔ Switzerland

እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ በጎ አድራጎት ማህበር እኔም ለ ወገኔ በሲዊዘርላድ ማህበር በቅን በደጋግ ኢትዮጵያዊያን በ22 የካንቶን አስተባባሪዎች June,20,2020 የተመሰረተ ሲሆን ‼️ 📌 ዓላማው በመላው… Read More »ለአፋር እና ለወሎ አካባቢ እንድረስላቸው – እኔም ለወገኔ Switzerland

በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው

በስዊስ እኔም ለወገኔ በተባለ ማህበር የህዳሴ ግድብ ግንበታን ከግብ ለማድረስ ማህበሩ አባላቱን ቦንድ እንዲገዙ በተላለፈው ሀገራዊ ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት ብቻ ከአስር ሺህ ዶላር በላይ… Read More »በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡ

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡበስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለመከላከያ ሰራዊት አገልግሎት… Read More »በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡ

እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በ15.03.2021 ጄኔቫ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ ለማህበራችን በደረሰው ጥሪ መሰረት በአካል በመገኘት ማህበራችን እኔም ለ ወገኔ ከሀይማኖት ከዘር እና ከፓለቲካ ውጪ በመሆን በፍፁም ሰብዓዊነት በሰራቸው የበጎ… Read More »እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል 579.532.20 ብር አስረከበ

በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር ከመላው ስዊዘርላንድ ደጋግ የማህበሩ ቤተሰቦች በሀገራችን በነበረው ጦርነት ለተጎዱ እንዲሁም ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የተሰበሰበውን 579.532.20 ብር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና… Read More »በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል 579.532.20 ብር አስረከበ

Enem Le Wogene

እኔም ለ ወገኔ ስዊዘርላንድ ህጋዊ የበጎ አድራጎት መሃበር ሆኖ ተቋቋመ

ጄኔቫያሬድ ግርማ0786347654ገነት ሀብቱ0788635913 በርንዮሴፍ ሽፈራው0767028260ዶ/ር ዘሪሁን ታደለ0786618963 ፍራይቦርግፍቃዱ አለባቸው0791366671 ሎዛንሰለሞን በሃረዲን0765343271አዳነ ታደለ0787230548 ሶሎቶንማቲያስ ሀይሌ0786952212 ኑሻቴልደጀን ዘሪሁን0798839526 ቢል ቤንአብይ ጌታቸው0789132568ማክዳ ገብረመስቀል0787216678 ሲኦንአብይ ብርሃኑ0786640250 ቲችኖኤርሚያስ ዘውዴ (ማሙሽ)0782267060… Read More »እኔም ለ ወገኔ ስዊዘርላንድ ህጋዊ የበጎ አድራጎት መሃበር ሆኖ ተቋቋመ

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሉላዊ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋም ከስዊዘርላንድና ኦስትሪያ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል

በተለያዩ አገሮች ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖችና ዳያስፖራ ማህበረሰብ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መሰብሰቡን የውጭ አገሮች ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ። ዓለምን ለሁለንተናዊ ቀውስ እየዳረገ ባለው… Read More »የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሉላዊ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋም ከስዊዘርላንድና ኦስትሪያ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል

የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ገቢ አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ ዳያሰፖራ ትረስት ፈንድ አካውንት ገቢ አድርጓል

የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ፌብርዋሪ 22 ቀን 2020 ባደረገው የገቢ ማስገኛ የዕራት ግብዣ በአጠቃላይ 7433.15 የሰዊስ ፈራንክ ወይም 7469 የአሜሪካን ዶላር አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ… Read More »የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ገቢ አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ ዳያሰፖራ ትረስት ፈንድ አካውንት ገቢ አድርጓል