Ethiopians in Switzerland

የሀዘን መግለጫ – ውዷ እህታችን ፈቲያ ሽፈራው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ከእህታችን ፈቲሃ ሽፈራው የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተን በክብር ከሸኘናት በሁዋላ ከቀብር ስፍራው ቅርብ የሆነ አዳራሽ ውስጥ የእህታችን ፈቲሃ ሽፈራው ቤተሰቦችን ለመሰናበቻና ለሀዘን መዝጊያ የሚሆን… Read More »የሀዘን መግለጫ – ውዷ እህታችን ፈቲያ ሽፈራው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

የዳያስፖራዎች ሚናና የውጭ ዲፕሎማሲ

አቶ ፍሬሂወት ሳሙኤል ከአሜሪካ እና አቶ ቅጣው ያየህይራድ ከአውሮፓ ስለ ዲያስፖራ ሚና እና የውጭ ዲፕሎማሲ ያደረጉት ቃለመጠይቅ

ሀገር ወዳዱ ኢንጂነር ተረፈ ራስ ወርቅ ወልደ መስቀል ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ – Tribute to Engineer Terrefe Ras-Work

በጄኔቫ ዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ተቋም ( International Telecommunication Union – ITU ) በከፍተኛ ኃላፊነት ለረዥም ዘመናት ያገለገሉትና ሀገር ወዳዱ ኢንጂነር ተረፈ ራስ ወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል… Read More »ሀገር ወዳዱ ኢንጂነር ተረፈ ራስ ወርቅ ወልደ መስቀል ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ – Tribute to Engineer Terrefe Ras-Work

ዓለም አቀፍ ተቋማት ተልዕኳቸውን ማሳካት ለምን ተሳናቸው? አቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ከጄኔቫ

ከስምንት አስርት አመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ በርካታ እድሜ ጠገብ ዓለም አቀፍ ተቋማት በዓለም ዙሪያ የሰብዓዊ መብቶችን እና ሰብዓዊነትን ያማከሉ ስራዎችን ያከናውናሉ።… Read More »ዓለም አቀፍ ተቋማት ተልዕኳቸውን ማሳካት ለምን ተሳናቸው? አቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ከጄኔቫ

በበርን ዩኒቨርስቲ ሳይንቲስትና ተመራማሪ ዶ/ር ዘሪሁን ታደለ በሁለት ወር ተኩል የሚደርስ የጤፍ ዝርያ አበርክተዋል

በበርን ዩኒቨርስቲ ሳይንቲስትና ተመራማሪ ሳይንቲስትና ተመራማሪ ዶ/ር ዘሪሁን በሁለት ወር ተኩል የሚደርስ የጤፍ ዝርያ ማብርከታቸውን አዲስ ማለዳ ዘገበ። በሰሩት ስራ እጅግ ኮርተናል እናመሰግናለን። Prof Dr… Read More »በበርን ዩኒቨርስቲ ሳይንቲስትና ተመራማሪ ዶ/ር ዘሪሁን ታደለ በሁለት ወር ተኩል የሚደርስ የጤፍ ዝርያ አበርክተዋል

ከ፲፱፻፸፭ እስከ ፲፱፻፹፩ በጄኔቫ ሙሉ አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማ ሲታወሱ Tribute to Ambassador Dr Kassa Kebede Tessema

የአምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማየቀብር ሥነሥርዓት ፕሮግራም ታኅሣስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ቤተሰብ እና አስክሬን በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ይደርሳል፡፡ ከጠዋቱ፡ 1፡15 – 3፡30 ከቦሌ አውሮፕላን… Read More »ከ፲፱፻፸፭ እስከ ፲፱፻፹፩ በጄኔቫ ሙሉ አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማ ሲታወሱ Tribute to Ambassador Dr Kassa Kebede Tessema