January 2022

በስዊዘርላንድ እኔም ለወገኔ ማህበር ተወካዮች ከዋልታ ጋር ያደረጉት ቆይታ

አቶ ቴዎድሮስ ተክለጊዎርጊስ ፤ አቶ አብይ ጌታቸው እና አቶ ተመስገን ዱላ ከዋላታ የመረጃ መዓከል ጋር ባደረጉት ቆይታ በስዊዘርላንድ እኔም ለወገኔ ማህበር ለተፈናቀሉ ወገኖች ያበረከቱትን ገልጸው… Read More »በስዊዘርላንድ እኔም ለወገኔ ማህበር ተወካዮች ከዋልታ ጋር ያደረጉት ቆይታ

በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችና ባለሙያዎች ጋር ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡

በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችና ባለሙያዎች ጋር ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡

(ታህሳስ 29፤ 2014 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ): በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችእና በተለያዩ ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ውስጥ ከሚሰሩ ባለሙያዎችና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በአሸባሪው የህወሓት… Read More »በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችና ባለሙያዎች ጋር ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡

ከስዊዘርላንድ የመጡ ወገኖቻችን የገናን በዓል ከመከላከያ ሰራዊታችን ጋር አሳለፉ

ከውጭ የመጡ ወገኖቻችን የገናን በዓል ከመከላከያ ሰራዊታችን ጋር አሳለፉ፤ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ ሁለት ሚሊየን ብር ድጋፍም ማድረጋቸውን ገልፀዋል ።የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ከሲውዲን ወደ… Read More »ከስዊዘርላንድ የመጡ ወገኖቻችን የገናን በዓል ከመከላከያ ሰራዊታችን ጋር አሳለፉ

ከ፲፱፻፸፭ እስከ ፲፱፻፹፩ በጄኔቫ ሙሉ አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማ ሲታወሱ Tribute to Ambassador Dr Kassa Kebede Tessema

የአምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማየቀብር ሥነሥርዓት ፕሮግራም ታኅሣስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ቤተሰብ እና አስክሬን በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ይደርሳል፡፡ ከጠዋቱ፡ 1፡15 – 3፡30 ከቦሌ አውሮፕላን… Read More »ከ፲፱፻፸፭ እስከ ፲፱፻፹፩ በጄኔቫ ሙሉ አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማ ሲታወሱ Tribute to Ambassador Dr Kassa Kebede Tessema

የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

በኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ የተዘጋጄው የገና ስጦታ ለእናት አገራችን ቶምቦላ በዕለተ ቅዳሜ ጃኗሪ 1 በጀኔቫ አዋሽ ሬስቶራንት ክቡራን እንግዶች በተገኙበት እጣው ወጥቷል። በፌስቡክ በቀጥታ አስተላልፈነዋል።… Read More »የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።