November 2022

ሁለተኛ ዙር የገና ሰጦታ ለእናት አገራችን – ከ15 December በፊት ቶምቦላውን በመግዛት ይሳትፉ!

የኢትዮጵያውያን ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በ2021 መጨረሻ ላይ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ የቀረበውን ወደ አገር ቤት የመመለስ ጥሪ ተከትሎ በባዶ እጃችን ወደ አገር ቤት… Read More »ሁለተኛ ዙር የገና ሰጦታ ለእናት አገራችን – ከ15 December በፊት ቶምቦላውን በመግዛት ይሳትፉ!

በኤሚ በቀለ ከባዝል ለአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከላት የተደረገ ድጋፍ

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ አንድ ግለሰብ ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ መስከረም 02 ቀን 2015 (ኢዜአ) በስዊዘርላንድ የሚኖሩ አንድ ግለሰብ ከተለያዩ… Read More »በኤሚ በቀለ ከባዝል ለአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከላት የተደረገ ድጋፍ