April 2022

የትንሳኤ በዓል አከባበር በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እና ዙሪክ ። Ethiopian Easter Celebration in Geneva and Zürich, Switzerland

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ (ትንሳኤ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። በጄኔቫ ፀሐየ ጽድቅ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን በዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን

ዓለም አቀፍ ተቋማት ተልዕኳቸውን ማሳካት ለምን ተሳናቸው? አቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ከጄኔቫ

ከስምንት አስርት አመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ በርካታ እድሜ ጠገብ ዓለም አቀፍ ተቋማት በዓለም ዙሪያ የሰብዓዊ መብቶችን እና ሰብዓዊነትን ያማከሉ ስራዎችን ያከናውናሉ።… Read More »ዓለም አቀፍ ተቋማት ተልዕኳቸውን ማሳካት ለምን ተሳናቸው? አቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ከጄኔቫ