Ambassador Zenebe Kebede

የአገራችንን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ የሚጠበቅብንን ድርሻ እንወጣለን ሲሉ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ የዳያሰፖራ አባላት ገለጹ

(ጳጉሜ 3 ቀን 2014) የአገራችንን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ ከመንግስት ጎን በመቆም የሚጠበቅብንን ድርሻ እንወጣለን ሲሉ በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ፣ በሩማኒያ እና ሀንጋሪ የሚኖሩ… Read More »የአገራችንን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ የሚጠበቅብንን ድርሻ እንወጣለን ሲሉ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ የዳያሰፖራ አባላት ገለጹ

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለአገራችን እያደረጉት ያለውን ድጋፍ በተመለከተ የምስጋና ፕሮግራም ተካሂደ

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ትውልድ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በህወሃት ለደረሰው ጉዳት መልሶ ግንባታና የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ላደረጉትና በማድረግ ላይ ላሉት ዘርፈ ብዙ… Read More »በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለአገራችን እያደረጉት ያለውን ድጋፍ በተመለከተ የምስጋና ፕሮግራም ተካሂደ

በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችና ባለሙያዎች ጋር ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡

በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችና ባለሙያዎች ጋር ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡

(ታህሳስ 29፤ 2014 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ): በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችእና በተለያዩ ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ውስጥ ከሚሰሩ ባለሙያዎችና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በአሸባሪው የህወሓት… Read More »በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችና ባለሙያዎች ጋር ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

በኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ የተዘጋጄው የገና ስጦታ ለእናት አገራችን ቶምቦላ በዕለተ ቅዳሜ ጃኗሪ 1 በጀኔቫ አዋሽ ሬስቶራንት ክቡራን እንግዶች በተገኙበት እጣው ወጥቷል። በፌስቡክ በቀጥታ አስተላልፈነዋል።… Read More »የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

የ5,000$ የሕዳሴ ግድብ ቦንድ የገዙት ሚ/ር ጁሴፔ

የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን፣ ለመላው ተፋሰስ አገራት ጠቃሚ መሆኑን የተረዱ የኢትዮጵያ ወዳጆች እየተበራከቱ ናቸው፤ ሚ/ር ጁሴፔ የ5,000$ ቦንድ ገዝተዋል። እናመሰግናለን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @mfaethiopia #GERD pic.twitter.com/Zf8w5F2wV4 —… Read More »የ5,000$ የሕዳሴ ግድብ ቦንድ የገዙት ሚ/ር ጁሴፔ

በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ፣ በሐንጋሪና በሩማኒያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተድረግ

በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ፣ በሐንጋሪና በሩማኒያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት የአገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ ለዲያስፖራው ማህበረሰብ መረጃ ለመስጠት እ.ኤ.አ. ጁላይ 2 ቀን… Read More »በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ፣ በሐንጋሪና በሩማኒያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተድረግ

እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በ15.03.2021 ጄኔቫ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ ለማህበራችን በደረሰው ጥሪ መሰረት በአካል በመገኘት ማህበራችን እኔም ለ ወገኔ ከሀይማኖት ከዘር እና ከፓለቲካ ውጪ በመሆን በፍፁም ሰብዓዊነት በሰራቸው የበጎ… Read More »እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከESAT ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽ/ቤት ያወጣውን መግለጫ በማስረጃ አጣጥለውታል፡፡ በዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ላይም የኢትዮጵያ… Read More »በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከESAT ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

በስዊዘርላንድ እና ኦስትሪያ የምንኖር ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የ አቋም መግለጫ!

እኛ በስዊዘርላንድ እና ኦስትሪያ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ላለፉት 27 ዓመታት በሃገራችን ተንሰራፍቶየነበረው በትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር የሚዘወረው ፀረ ህዝብ አፋኝና ኢዴሞክራሲያዊ ኣስተዳደር በሕዝባዊ… Read More »በስዊዘርላንድ እና ኦስትሪያ የምንኖር ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የ አቋም መግለጫ!

የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ገቢ አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ ዳያሰፖራ ትረስት ፈንድ አካውንት ገቢ አድርጓል

የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ፌብርዋሪ 22 ቀን 2020 ባደረገው የገቢ ማስገኛ የዕራት ግብዣ በአጠቃላይ 7433.15 የሰዊስ ፈራንክ ወይም 7469 የአሜሪካን ዶላር አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ… Read More »የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ገቢ አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ ዳያሰፖራ ትረስት ፈንድ አካውንት ገቢ አድርጓል