December 2022

ማረን ኃይለ ሥላሴ ከሉጋኖ አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋረጠ

ማረን ኃይለ ሥላሴ ያለፈውን የኳስ ዘመን(The Swiss Super League) በሉጋኖ ክለብ ተጫውቶ ክለቡ የስዊስን የጥሎማለፍ ዋንጫ እንዲያገኝ ትልቅ አስተዋፅዖ ማድረጉ ይታወሳል። አዲስ በተጀመረው የኳስ ዘመን… Read More »ማረን ኃይለ ሥላሴ ከሉጋኖ አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋረጠ

ወ/ሮ ማክዳ በቀለ ከዙሪክ ከዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

የስዊዘርላንድ እና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝሞች በምን ይመሳሰላሉ? በምንስ ይለያያሉ? አዲስ አበባ የማን ናት? ሙሉ ቃለ ምልልሱን የየዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ መልሶች ይክታተሉ። Interview of Dr Sisay Mengiste,… Read More »ወ/ሮ ማክዳ በቀለ ከዙሪክ ከዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

ሰጦታ ለእናት አገራችን በሚል በስዊዘርላንድ የተዘጋጀው ቶምቦላ ቁጥር 2 በደመቀ ሁኔታ ወጣ

በስዊዘርላንድ በሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተቋቋመው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ” በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ማህበራዊ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የቀረበውን አገራዊ ጥሪ ተከትሎ… Read More »ሰጦታ ለእናት አገራችን በሚል በስዊዘርላንድ የተዘጋጀው ቶምቦላ ቁጥር 2 በደመቀ ሁኔታ ወጣ