August 2022

እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የተመሰረተበትን አመታዊ በዓል – 3 September, Biel, Bienne ተከበረ

በ3 ሴፕቴምበር 2022 ዕለት በቢል ከተማ ኢትዮጵያዊነት በደመቀበት ቀን👉በቦታው ለተገኛችሁ👉መምጣት ሳትችሉ በሀሳብ እና በተለያየ ነገር ዕርዳታ ላደረጋችሁል👉በጄኔቫ የኢትዮጵያ ኤንባሲ ሰራተኞች በሙሉበማህበራችን በስዊዘርላንድ የእኔም ለ ወገኔ… Read More »እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የተመሰረተበትን አመታዊ በዓል – 3 September, Biel, Bienne ተከበረ

በሀገር ጉዳይ ገለልተኛ አልሆንም! በሚል መሪ ቃል የትዊተር ዘመቻ ተጀመረ

የትዊተር ዘመቻው “በሀገር ጉዳይ ገለልተኛ አልሆንም!” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በይፋ ተጀምሯል። የዘመቻው ዓላማም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንደከዚህ ቀደሙ… Read More »በሀገር ጉዳይ ገለልተኛ አልሆንም! በሚል መሪ ቃል የትዊተር ዘመቻ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ቀን 20 August 2022, Bern ተከበረ

በመላው ስዊትዘርላንድ ለምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተዘጋጀው የኢትዮጵያውያ ቀን በበርን ከተማ በኦገስት 20/2022 ይከበራል። ዋና አላማው ሁላችንም ከያለንበት ተሰባስበን ቀኑን በደስታ የምናሳልፍበት ፣ ከምሳ… Read More »የኢትዮጵያ ቀን 20 August 2022, Bern ተከበረ

የዳያስፖራው ማሕበረሰብ የውጭ ጫናንና ጣልቃ ገብነትን በመቃወም ረገድ አሁንም ጠንካራ እንቅስቃሴ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ

የዳያስፖራው ማሕበረሰብ የውጭ ጫናንና ጣልቃ ገብነትን በመቃወም ረገድ አሁንም ጠንካራ እንቅስቃሴ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ https://t.co/AmujJQHX4R via @EthiopianNewsA pic.twitter.com/hj4sibqD8W — Ethiopia News Agency (@EthiopianNewsA) August… Read More »የዳያስፖራው ማሕበረሰብ የውጭ ጫናንና ጣልቃ ገብነትን በመቃወም ረገድ አሁንም ጠንካራ እንቅስቃሴ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ