Thanks to many Ethiopians and Ethiopian-loving individuals from Switzerland, we have now Shipped the first container full of medical equipment and supplies to Ethiopia to help restore war-torn health facilities.
Many thanks to all of you who have participated ! We could not have achieved this without your help. We hope to count on you furthermore.
The Restore Hope Team
ስዊዘርላንድ የሚገኘው Restore Hope በጎ አድራጎት ድርጅት 61417.00 የስዊስ ፍራንክ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ወደ ኢትዮጵያ ላከ
=====================================
ስዊዘርላንድ የሚገኘው Restore Hope በጎ አድራጎት ድርጅት 61417.00 የስዊስ ፍራንክ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ትናንት ጳጉሜ 1 ቀን 2014 ዓም ወደ ኢትዮጵያ ልኳል።
Restore Hope የተባለው በጎ አድራጎት ድርጅት በስዊዘርላድ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተቋቋመው ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው።
ድርጅቱ ትናንት ጳጉሜ 1 ቀን 2014 ዓም የመጀመሪያ ዙር የህክምና ቁሳቁስ ወደ ኢትዮጵያ የላከ ሲሆን ፤ በቀጣይም ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የድርጅቱ አስተባበሪ አባል የሆኑት Annemarie Geurts ገልጸዋል።
የህክምና ቁሳቁሱ ኢትዮጵያ ከደረሰ በኋላ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በትህነግ ህወሃት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት እንደሚሰራጭ ለመገንዘብ ተችሏል።








በስዊዘርላድ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን እና ወዳጆች የተቋቋመው #Restorehope የበጎ አድራጎት ድርጅት ግብረ ሰናይ ድርጅት 61417.00 የስዊስ ፍራንክ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ጳጉሜ 1 ቀን 2014 ዓም ወደ ኢትዮጵያ ልኳል። pic.twitter.com/DWKJ6VUxjw
— PERMANENT MISSION OF ETHIOPIA IN GENEVA (@Ethiopia_Geneva) September 7, 2022