May 2023

Ilanga receives a certificate of appreciation for its contributions to restore war-affected health facilities in the northern part of Ethiopia

H.E Ambassador @tsegabk presented a certificate of appreciation to Annemarie Geurts, the founder of the non-governmental organization, Ilanga, for its contributions to restore war-affected health… Read More »Ilanga receives a certificate of appreciation for its contributions to restore war-affected health facilities in the northern part of Ethiopia

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ

ጄኔቫ በሚገኘው የተ.መ.ድ እና ስዊዘርላንድ በሚገኙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተጠሪና በስዊዘርላንድ የኢፌዲሪ መንግስት ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ክቡር @tsegabk በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ::https://t.co/5W6UzUAvSN… Read More »ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ

እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለወገኖቻቸው ያደረጉት ድጋፍ በቦረና ።

በድርቅ ለተጎዱት የቦረና ወገኖቻችን በመላው ስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ደጋግ እና ሁሌም የበጎነት ትልቅ ምሳሌ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በኩል… Read More »እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለወገኖቻቸው ያደረጉት ድጋፍ በቦረና ።

“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት

ዕውቋ የጀርመን ድምፅ ጋዜጠኛ አዜብ ታደሰ በቅርቡ የገበታ ለወገኔ የልማትና መልሶ ማቋቋም ማህበር በጄኔቫ ያካሄደው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ተገኝታ ነበር። ጠቅላላ ጥረታችንን በማስመልከት በትላንትናው… Read More »“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት