October 2022

የዳያስፖራዎች ሚናና የውጭ ዲፕሎማሲ

አቶ ፍሬሂወት ሳሙኤል ከአሜሪካ እና አቶ ቅጣው ያየህይራድ ከአውሮፓ ስለ ዲያስፖራ ሚና እና የውጭ ዲፕሎማሲ ያደረጉት ቃለመጠይቅ

የዛሬው ያገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንጻር ሲታይ – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጄኔቫ

የዚህ ጽሑፌ ዓላማ፣ ዛሬ በመንግሥትና በተፋላሚ ወገኖች መካከል እየተደረገ ያለው ግጭት በተወሰኑ ቡድኖች የተቀሰቀሰ እንጂ፣ የሕዝቦች ግጭት አለመሆኑን ለማመልከት ነው። እንደዚሁም፣ የውጭ ኃይላት ለግጭቱ ዘላቂ… Read More »የዛሬው ያገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንጻር ሲታይ – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጄኔቫ