ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በዙሪክ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በዙሪክ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊው የአገራችን ጉዳይና በዳያስፖራው ሚና እንዲሁም ሚሲዮኑ በሚሰጠው አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ውይይት አካሄደዋል። በውይይቱም የዳያስፖራ… Read More »ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በዙሪክ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ

ለትውልድ ፕሮጄክቶች ላይ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የፋይናስ ድጋፍ 15’000 CHF ደርሷል! እርሶም ይሳተፉ!

በመላው ስዊዘርላንድ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንደሚታወቀው የአገራችን የቱሪዝም ሀብት በማጎልበት ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታላላቅ ፕሮጄክቶች በመገንባት ላይ ናቸው። ከነዚህ ፕሮጄክቶች ውስጥ ጎርጎራ ፣ ወንጪ ፣… Read More »ለትውልድ ፕሮጄክቶች ላይ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የፋይናስ ድጋፍ 15’000 CHF ደርሷል! እርሶም ይሳተፉ!

እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን” የውጭ አገር ዜጎች – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጄኔቫ

መግቢያ፣በቅርቡ ፒቱፒ (P2P) በሚባለው የትውልደ-ኢትዮጵያውያን ምሁራን ውይይት መድረክ ላይ “አንድ ጥያቄ አለኝ፣ መልስእሻለሁ” በማለት የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖሊቲካ ሁኔታ አስመልክተው አቶ በቀለ ገብርኤል የተባሉ የመድረኩ ደንበኛ… Read More »እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን” የውጭ አገር ዜጎች – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጄኔቫ

Ilanga receives a certificate of appreciation for its contributions to restore war-affected health facilities in the northern part of Ethiopia

H.E Ambassador @tsegabk presented a certificate of appreciation to Annemarie Geurts, the founder of the non-governmental organization, Ilanga, for its contributions to restore war-affected health… Read More »Ilanga receives a certificate of appreciation for its contributions to restore war-affected health facilities in the northern part of Ethiopia

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ

ጄኔቫ በሚገኘው የተ.መ.ድ እና ስዊዘርላንድ በሚገኙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተጠሪና በስዊዘርላንድ የኢፌዲሪ መንግስት ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ክቡር @tsegabk በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ::https://t.co/5W6UzUAvSN… Read More »ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ

እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለወገኖቻቸው ያደረጉት ድጋፍ በቦረና ።

በድርቅ ለተጎዱት የቦረና ወገኖቻችን በመላው ስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ደጋግ እና ሁሌም የበጎነት ትልቅ ምሳሌ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በኩል… Read More »እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለወገኖቻቸው ያደረጉት ድጋፍ በቦረና ።

“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት

ዕውቋ የጀርመን ድምፅ ጋዜጠኛ አዜብ ታደሰ በቅርቡ የገበታ ለወገኔ የልማትና መልሶ ማቋቋም ማህበር በጄኔቫ ያካሄደው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ተገኝታ ነበር። ጠቅላላ ጥረታችንን በማስመልከት በትላንትናው… Read More »“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት