በመላው ስዊትዘርላንድ ለምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተዘጋጀው የኢትዮጵያውያ ቀን በበር
ን ከተማ በኦገስት 20/2022 ይከበራል።
ዋና አላማው ሁላችንም ከያለንበት ተሰባስበን ቀኑን በደስታ የምናሳልፍበት ፣ ከምሳ ጋር ሻይ ቡና የምንልበት ፣
ልጆች የሚቦርቁበት እና ለተተኪ ትውልድም ተስፋ የሚሆን የጋራ ቀን ማፍራት ነው።
ስለዚህም ይህንን የተለየ ቀን ከቤተሰብዎ እና ከወዳጅ አዝማድዎ ጋር ሆነው አብረውን እንዲያሳልፉ በፍቅር ጋብዘ
ንዎታል።
ቀኑና ሰዓቱ፣ ቅዳሜ ኦገስት 20/2022 ከቀኑ 1300 ጀምሮ
አድራሻው ፣ Breitenrainstrasse 26, 3014 Bern
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ የበርን ቻፕተር
Ethiopia Day
Ethiopia day is a day where Ethiopians and friends of Ethiopia all over
Switzerland meet to have a good time.
Imagine: a nice atmosphere, where children playing and running around, good
smelling Ethiopian food, the inviting Ethiopian incense and the
positive vibes of the coffee ceremony, people chatting and cheering
the day . . .
Meeting new people, exchanging ideas, telling stories, laughing . . .
Just having a good time. It’s a day should not be missed. We look forward to welcoming you
When: Saturday 20th of August 2022
Time: 12:00 to 20:00 O’clock
Where: Yohannes Kirche, Breitenrainstrasse 26, 3014 Bern
Yours
Bern EDTF Chapter
