በ3 ሴፕቴምበር 2022 ዕለት በቢል ከተማ ኢትዮጵያዊነት በደመቀበት ቀን
👉በቦታው ለተገኛችሁ
👉መምጣት ሳትችሉ በሀሳብ እና በተለያየ ነገር ዕርዳታ ላደረጋችሁል
👉በጄኔቫ የኢትዮጵያ ኤንባሲ ሰራተኞች በሙሉ
በማህበራችን በስዊዘርላንድ የእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን‼️














ሴፕቴበር 3 /2022 ዝግጁ ናችሁ‼️
🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞
📌እኛ የእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በስዊዘርላንድ አስተባባሪዎች ዝግጅታችንን ጨርሰን እናተን በናፍቆት እና በጉጉት በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን:;
❤️ ኑኑኑ ባማረው ዝግጅታችን ተደስተው እንደሚሄዱ ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን::
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
‼️በተለያየ አጋጣሚ በዝግጅቱ ላይ የማይገኙ ከሆነ ትኬቱን በመግዛት ማህበሩን ለማጠንከር ትብብርዎን እንዲያሳዩ በአክብሮት እንጠይቃለን ‼️
ለበለጠ መረጃ
0787380335
0767028260
0791366621
0779645653
እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ
💚💛❤️🙏🙏💚💛❤️
የተከበራችሁ የእኔምለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር ቤተሰቦቻችን
በእናተ ቅንነት እና ደግነት እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ እዚህ ደረጃ ደርሷል።
*September 03 / 2022* ከእናተ ቤተሰቦቻችን ጋር ለመተዋወቅ እንዲሁም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትን በደስታ ለመቀበል ቀጠሮአችሁን አስተካክሉ ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን።
በቀጣይ ቀናቶች ስለፕሮግራሙ ይዘት ሰፋያ ያለ ዝርዝሮች ይዘን እንቀርባለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን!!

