ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር
🛑 ቦረና 🛑 📌ውድ እና ደጋግ ቤተሰቦቻችን በሁለት ቀን ለቦረና ወገኖቻችን 10,000 ፍራንክ ደርሰናል ፈጣሪ ያክብርልን ኑሩልን ፣ ክፉ አይንካችሁ ሁሌም ፈጣሪ ሰጪ ያድርጋችሁ🙏 📌… Read More »ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር
🛑 ቦረና 🛑 📌ውድ እና ደጋግ ቤተሰቦቻችን በሁለት ቀን ለቦረና ወገኖቻችን 10,000 ፍራንክ ደርሰናል ፈጣሪ ያክብርልን ኑሩልን ፣ ክፉ አይንካችሁ ሁሌም ፈጣሪ ሰጪ ያድርጋችሁ🙏 📌… Read More »ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር
የተከበራችሁ የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር ቤተሰቦች በሙሉ‼️ 🔴 እንኳን ደስያላችሁ 💢 ውድ ቤተሰቦቻችንበ SEPTEMBER 04/2021 ለአፋር እና ለወሎ ወገኖቻችን ስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን… Read More »የእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በስዊዘርላንድ ለአፋር እና ለወሎ ተፈናቃይ ወገኖቻችን በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ዕርዳታ አሰባስቦ አደረሰ::
በስዊስ እኔም ለወገኔ በተባለ ማህበር የህዳሴ ግድብ ግንበታን ከግብ ለማድረስ ማህበሩ አባላቱን ቦንድ እንዲገዙ በተላለፈው ሀገራዊ ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት ብቻ ከአስር ሺህ ዶላር በላይ… Read More »በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው
በ15.03.2021 ጄኔቫ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ ለማህበራችን በደረሰው ጥሪ መሰረት በአካል በመገኘት ማህበራችን እኔም ለ ወገኔ ከሀይማኖት ከዘር እና ከፓለቲካ ውጪ በመሆን በፍፁም ሰብዓዊነት በሰራቸው የበጎ… Read More »እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ
በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር ከመላው ስዊዘርላንድ ደጋግ የማህበሩ ቤተሰቦች በሀገራችን በነበረው ጦርነት ለተጎዱ እንዲሁም ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የተሰበሰበውን 579.532.20 ብር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና… Read More »በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል 579.532.20 ብር አስረከበ