እኔም ለወገኔ

እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለወገኖቻቸው ያደረጉት ድጋፍ በቦረና ።

በድርቅ ለተጎዱት የቦረና ወገኖቻችን በመላው ስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ደጋግ እና ሁሌም የበጎነት ትልቅ ምሳሌ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በኩል… Read More »እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለወገኖቻቸው ያደረጉት ድጋፍ በቦረና ።

ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር

🛑 ቦረና 🛑 📌ውድ እና ደጋግ ቤተሰቦቻችን በሁለት ቀን ለቦረና ወገኖቻችን 10,000 ፍራንክ ደርሰናል ፈጣሪ ያክብርልን ኑሩልን ፣ ክፉ አይንካችሁ ሁሌም ፈጣሪ ሰጪ ያድርጋችሁ🙏 📌… Read More »ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር

ለአፋር እና ለወሎ አካባቢ እንድረስላቸው – እኔም ለወገኔ Switzerland

እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ በጎ አድራጎት ማህበር እኔም ለ ወገኔ በሲዊዘርላድ ማህበር በቅን በደጋግ ኢትዮጵያዊያን በ22 የካንቶን አስተባባሪዎች June,20,2020 የተመሰረተ ሲሆን ‼️ 📌 ዓላማው በመላው… Read More »ለአፋር እና ለወሎ አካባቢ እንድረስላቸው – እኔም ለወገኔ Switzerland

በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው

በስዊስ እኔም ለወገኔ በተባለ ማህበር የህዳሴ ግድብ ግንበታን ከግብ ለማድረስ ማህበሩ አባላቱን ቦንድ እንዲገዙ በተላለፈው ሀገራዊ ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት ብቻ ከአስር ሺህ ዶላር በላይ… Read More »በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው

እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በ15.03.2021 ጄኔቫ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ ለማህበራችን በደረሰው ጥሪ መሰረት በአካል በመገኘት ማህበራችን እኔም ለ ወገኔ ከሀይማኖት ከዘር እና ከፓለቲካ ውጪ በመሆን በፍፁም ሰብዓዊነት በሰራቸው የበጎ… Read More »እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል 579.532.20 ብር አስረከበ

በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር ከመላው ስዊዘርላንድ ደጋግ የማህበሩ ቤተሰቦች በሀገራችን በነበረው ጦርነት ለተጎዱ እንዲሁም ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የተሰበሰበውን 579.532.20 ብር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና… Read More »በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል 579.532.20 ብር አስረከበ

Enem Le Wogene

እኔም ለ ወገኔ ስዊዘርላንድ ህጋዊ የበጎ አድራጎት መሃበር ሆኖ ተቋቋመ

ጄኔቫያሬድ ግርማ0786347654ገነት ሀብቱ0788635913 በርንዮሴፍ ሽፈራው0767028260ዶ/ር ዘሪሁን ታደለ0786618963 ፍራይቦርግፍቃዱ አለባቸው0791366671 ሎዛንሰለሞን በሃረዲን0765343271አዳነ ታደለ0787230548 ሶሎቶንማቲያስ ሀይሌ0786952212 ኑሻቴልደጀን ዘሪሁን0798839526 ቢል ቤንአብይ ጌታቸው0789132568ማክዳ ገብረመስቀል0787216678 ሲኦንአብይ ብርሃኑ0786640250 ቲችኖኤርሚያስ ዘውዴ (ማሙሽ)0782267060… Read More »እኔም ለ ወገኔ ስዊዘርላንድ ህጋዊ የበጎ አድራጎት መሃበር ሆኖ ተቋቋመ