በጎ አድራጎት

የእርዳታ ማሰባሰብ መረሃ ግብር በ 26 May – Fundraising to Restore Hope in Ethiopia on 26th of May

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በተለያዬ ምከንያት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖቻችንን ለመደገፍ እያደረጉ ያሉትን ጥረት አጠናክረው በመቀጠል የዙም ውይይት አዘጋጅተዋል:: በዚሁ መሰረት ዛሬም *ገበታ ለወገኔ* እና *Restore… Read More »የእርዳታ ማሰባሰብ መረሃ ግብር በ 26 May – Fundraising to Restore Hope in Ethiopia on 26th of May

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡ

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡበስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለመከላከያ ሰራዊት አገልግሎት… Read More »በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡ

እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በ15.03.2021 ጄኔቫ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ ለማህበራችን በደረሰው ጥሪ መሰረት በአካል በመገኘት ማህበራችን እኔም ለ ወገኔ ከሀይማኖት ከዘር እና ከፓለቲካ ውጪ በመሆን በፍፁም ሰብዓዊነት በሰራቸው የበጎ… Read More »እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሉላዊ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋም ከስዊዘርላንድና ኦስትሪያ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል

በተለያዩ አገሮች ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖችና ዳያስፖራ ማህበረሰብ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መሰብሰቡን የውጭ አገሮች ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ። ዓለምን ለሁለንተናዊ ቀውስ እየዳረገ ባለው… Read More »የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሉላዊ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋም ከስዊዘርላንድና ኦስትሪያ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል