በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ የወጣቶች ህብረት

ሰጦታ ለእናት አገራችን በሚል በስዊዘርላንድ የተዘጋጀው ቶምቦላ ቁጥር 2 በደመቀ ሁኔታ ወጣ

በስዊዘርላንድ በሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተቋቋመው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ” በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ማህበራዊ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የቀረበውን አገራዊ ጥሪ ተከትሎ… Read More »ሰጦታ ለእናት አገራችን በሚል በስዊዘርላንድ የተዘጋጀው ቶምቦላ ቁጥር 2 በደመቀ ሁኔታ ወጣ

ሁለተኛ ዙር የገና ሰጦታ ለእናት አገራችን – ከ15 December በፊት ቶምቦላውን በመግዛት ይሳትፉ!

የኢትዮጵያውያን ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በ2021 መጨረሻ ላይ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ የቀረበውን ወደ አገር ቤት የመመለስ ጥሪ ተከትሎ በባዶ እጃችን ወደ አገር ቤት… Read More »ሁለተኛ ዙር የገና ሰጦታ ለእናት አገራችን – ከ15 December በፊት ቶምቦላውን በመግዛት ይሳትፉ!

የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

በኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ የተዘጋጄው የገና ስጦታ ለእናት አገራችን ቶምቦላ በዕለተ ቅዳሜ ጃኗሪ 1 በጀኔቫ አዋሽ ሬስቶራንት ክቡራን እንግዶች በተገኙበት እጣው ወጥቷል። በፌስቡክ በቀጥታ አስተላልፈነዋል።… Read More »የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።