«መቻቻል» (2002-2006) በስዊዘርላንድ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን የጋራ መጽሔት
«መቻቻል» በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያውያን የጋራ መጽሔት ሲሆን ከማናቸውም የፖለቲካ ድርጅት ያልወገነ ነፃና የሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ ነው። የመቻቻል መሠረታዊ ዓላማዎች፤ በዜጐች እኩልነት ላይ በመመሥረት የኢትዮጵያዊነትን መንፈስ… Read More »«መቻቻል» (2002-2006) በስዊዘርላንድ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን የጋራ መጽሔት