በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከESAT ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽ/ቤት ያወጣውን መግለጫ በማስረጃ አጣጥለውታል፡፡ በዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ላይም የኢትዮጵያ… Read More »በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከESAT ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

በስዊዘርላንድ እና ኦስትሪያ የምንኖር ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የ አቋም መግለጫ!

እኛ በስዊዘርላንድ እና ኦስትሪያ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ላለፉት 27 ዓመታት በሃገራችን ተንሰራፍቶየነበረው በትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር የሚዘወረው ፀረ ህዝብ አፋኝና ኢዴሞክራሲያዊ ኣስተዳደር በሕዝባዊ… Read More »በስዊዘርላንድ እና ኦስትሪያ የምንኖር ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የ አቋም መግለጫ!

በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጻቸውን አሰሙ

በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጻቸውን አሰሙ – “ሃገር እንድትፈርስ የሚያስቡ እነርሱ ይፈርሳሉ”

ስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ዛሬ ጄኔቫ በሚገኘዉ የተባበሩት መንግሥታት ጽፈት ቤት እንዲሁም በሰብዓዊ መብቶች ተቋማት ፊት ለፊት ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ኢትዮጵያ ዉስጥ በግፍ ግድያ የፈፀሙ እና… Read More »በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጻቸውን አሰሙ – “ሃገር እንድትፈርስ የሚያስቡ እነርሱ ይፈርሳሉ”

Enem Le Wogene

እኔም ለ ወገኔ ስዊዘርላንድ ህጋዊ የበጎ አድራጎት መሃበር ሆኖ ተቋቋመ

ጄኔቫያሬድ ግርማ0786347654ገነት ሀብቱ0788635913 በርንዮሴፍ ሽፈራው0767028260ዶ/ር ዘሪሁን ታደለ0786618963 ፍራይቦርግፍቃዱ አለባቸው0791366671 ሎዛንሰለሞን በሃረዲን0765343271አዳነ ታደለ0787230548 ሶሎቶንማቲያስ ሀይሌ0786952212 ኑሻቴልደጀን ዘሪሁን0798839526 ቢል ቤንአብይ ጌታቸው0789132568ማክዳ ገብረመስቀል0787216678 ሲኦንአብይ ብርሃኑ0786640250 ቲችኖኤርሚያስ ዘውዴ (ማሙሽ)0782267060… Read More »እኔም ለ ወገኔ ስዊዘርላንድ ህጋዊ የበጎ አድራጎት መሃበር ሆኖ ተቋቋመ

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሉላዊ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋም ከስዊዘርላንድና ኦስትሪያ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል

በተለያዩ አገሮች ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖችና ዳያስፖራ ማህበረሰብ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መሰብሰቡን የውጭ አገሮች ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ። ዓለምን ለሁለንተናዊ ቀውስ እየዳረገ ባለው… Read More »የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሉላዊ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጫና ለመቋቋም ከስዊዘርላንድና ኦስትሪያ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል

የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ገቢ አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ ዳያሰፖራ ትረስት ፈንድ አካውንት ገቢ አድርጓል

የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ፌብርዋሪ 22 ቀን 2020 ባደረገው የገቢ ማስገኛ የዕራት ግብዣ በአጠቃላይ 7433.15 የሰዊስ ፈራንክ ወይም 7469 የአሜሪካን ዶላር አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ… Read More »የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የጄኔቫ ቻፕተር ገቢ አሰባስቦ ወደ ዋናው የኢትዮጵያ ዳያሰፖራ ትረስት ፈንድ አካውንት ገቢ አድርጓል

«መቻቻል» (2002-2006) በስዊዘርላንድ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን የጋራ መጽሔት

«መቻቻል» በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያውያን የጋራ መጽሔት ሲሆን ከማናቸውም የፖለቲካ ድርጅት ያልወገነ ነፃና የሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ ነው።  የመቻቻል መሠረታዊ ዓላማዎች፤ በዜጐች እኩልነት ላይ በመመሥረት የኢትዮጵያዊነትን መንፈስ… Read More »«መቻቻል» (2002-2006) በስዊዘርላንድ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን የጋራ መጽሔት