ከስዊዘርላንድ የመጡ ወገኖቻችን የገናን በዓል ከመከላከያ ሰራዊታችን ጋር አሳለፉ

ከውጭ የመጡ ወገኖቻችን የገናን በዓል ከመከላከያ ሰራዊታችን ጋር አሳለፉ፤ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ ሁለት ሚሊየን ብር ድጋፍም ማድረጋቸውን ገልፀዋል ።የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ከሲውዲን ወደ… Read More »ከስዊዘርላንድ የመጡ ወገኖቻችን የገናን በዓል ከመከላከያ ሰራዊታችን ጋር አሳለፉ

ከ፲፱፻፸፭ እስከ ፲፱፻፹፩ በጄኔቫ ሙሉ አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማ ሲታወሱ Tribute to Ambassador Dr Kassa Kebede Tessema

የአምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማየቀብር ሥነሥርዓት ፕሮግራም ታኅሣስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ቤተሰብ እና አስክሬን በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ይደርሳል፡፡ ከጠዋቱ፡ 1፡15 – 3፡30 ከቦሌ አውሮፕላን… Read More »ከ፲፱፻፸፭ እስከ ፲፱፻፹፩ በጄኔቫ ሙሉ አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማ ሲታወሱ Tribute to Ambassador Dr Kassa Kebede Tessema

የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

በኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ የተዘጋጄው የገና ስጦታ ለእናት አገራችን ቶምቦላ በዕለተ ቅዳሜ ጃኗሪ 1 በጀኔቫ አዋሽ ሬስቶራንት ክቡራን እንግዶች በተገኙበት እጣው ወጥቷል። በፌስቡክ በቀጥታ አስተላልፈነዋል።… Read More »የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በቶምቦላ ሎተሪ ያሰባሰቡትን 35 ሺ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ።

የ5,000$ የሕዳሴ ግድብ ቦንድ የገዙት ሚ/ር ጁሴፔ

የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን፣ ለመላው ተፋሰስ አገራት ጠቃሚ መሆኑን የተረዱ የኢትዮጵያ ወዳጆች እየተበራከቱ ናቸው፤ ሚ/ር ጁሴፔ የ5,000$ ቦንድ ገዝተዋል። እናመሰግናለን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @mfaethiopia #GERD pic.twitter.com/Zf8w5F2wV4 —… Read More »የ5,000$ የሕዳሴ ግድብ ቦንድ የገዙት ሚ/ር ጁሴፔ

Email and Tweeter Campaign to the United Nations Human Rights Council – 15-17 December 2021

ውድ ኢትዮጵያዊያን ፣ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት በመጪው አርብ 17 December ስለ ኢትዮጵያ ልዩ ስብሰባ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ የአውሮፓ አንድነት አባል አገራት የተጠራው ልዪ… Read More »Email and Tweeter Campaign to the United Nations Human Rights Council – 15-17 December 2021

በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ

(ታህሳስ 4፣ 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ): በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደኢትዮጵያውያን ”ዘመቻ ለህልውና በስዊዘርላንድ” በሚል መሪ ቃልባካሄዱት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን… Read More »በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ

ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በጄኔቫ – ሰፊሕ ሰላማዊ ሰልፊ በጄኔቫ – Demonstration of Ethiopians and Eritreans in Geneva – Manifestation des éthiopiens et érythréens à Genève – 25 November 2021 at 13:00h Place des Nations Geneva

በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ምእራባዎያን በአገራቸው ላይ የሚደርጉትን ኢ-ፍትሃዊ ጫና በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ ጄኔቫ ፣ November 25, 2021 – በስዊዘርላንድ በሚገኙ የኢትዮጵያ እና… Read More »ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በጄኔቫ – ሰፊሕ ሰላማዊ ሰልፊ በጄኔቫ – Demonstration of Ethiopians and Eritreans in Geneva – Manifestation des éthiopiens et érythréens à Genève – 25 November 2021 at 13:00h Place des Nations Geneva

ለአፋር እና ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ልዩ ድጋፍ በስዊዘርላንድ ከ 43 000 CHF በላይ ተሰበሰበ

የተከበራችሁ በስዊዘርላንድ የምትኖሩ ኢትዬጵያዉያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ዘመቻ ህልውና ሀገረን የማዳን ጥሪ ለአማራ ልዬ ሀይል ለአፋረ ልዩ ሀይል የዝመቻ ህልውና ሁለተኛ ዙር የገንዘብ ማሰባሰብያ መርሃ… Read More »ለአፋር እና ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ልዩ ድጋፍ በስዊዘርላንድ ከ 43 000 CHF በላይ ተሰበሰበ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችና የአባል አገራት መብትና ግዴታ – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጄኔቫ

ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ የተባረሩትን ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሠራተኞችን አስመልክቶ ከተለያዩአቅጣጫዎች አስተያየቶች እየጎረፉ ነው። አብላጫው አስተያየት የኢትዮጵያን መንግሥት ድርጊት የሚያወግዝ ሲሆን አነስ ያለውወገን ደግሞ… Read More »የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችና የአባል አገራት መብትና ግዴታ – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጄኔቫ

Twitter campaign: The New Beginning

Title: The New BeginningHashtag: #ResilientlyOnwards #ETHnewBeginning Link: https://ethiopiantruth.com/the-new-beginning/ Date & Time: October 4, 2021

Le Temps.ch – En Ethiopie, Abiy Ahmed a les coudées franches

Depuis Genève, Kitaw veut croire au dialogue national envisagé par le premier ministre. Mais, poursuit-il, «je ne pense pas qu’il soit question de convier le TPLF tant qu’il ne baissera pas les armes. C’est un groupe déclaré terroriste par le parlement éthiopien et les récentes atrocités contre les civils dans les régions de l’Amhara et de l’Afar l’ont confirmé», insiste Kitaw. Ce membre de la diaspora dénonce «la politique des deux poids deux mesures des Etats-Unis et des Européens, qui dénoncent des exactions de l’armée éthiopienne basées sur des allégations alors que des enquêtes avec l’ONU sont en cours. Mais ces critiques ferment les yeux sur les crimes du TPLF, qui se vante d’avoir recruté des enfants soldats.» Read More

በሲዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ገንዘብ የምግብና ምግብ ነክ ድጋፍ አደረጉ።

በሲዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ገንዘብ የምግብና ምግብ ነክ ድጋፍ አደረጉ።በሲዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ለሀገር ህልውና ዘመቻ ከ3… Read More »በሲዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ገንዘብ የምግብና ምግብ ነክ ድጋፍ አደረጉ።

ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ – ዘመቻ ለኢትዮጵያ ህልውና – 64’401 CHF (69’909 USD) ተሰበሰበ

የዘመቻ ህልውና ሀገረን የማዳን ጥሪ የመዝጊያ እና የምስጋና ፕሮግራም ተጠናቀቀ ። ለዚህ ትልቅ አላማ ሀገርን የማዳን ጥሪ ተቀብላችሁ አፋጠኝ መልስ የሰጣችሁ በሲዊዘርላንድ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና… Read More »ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ – ዘመቻ ለኢትዮጵያ ህልውና – 64’401 CHF (69’909 USD) ተሰበሰበ

ለአፋር እና ለወሎ አካባቢ እንድረስላቸው – እኔም ለወገኔ Switzerland

እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ በጎ አድራጎት ማህበር እኔም ለ ወገኔ በሲዊዘርላድ ማህበር በቅን በደጋግ ኢትዮጵያዊያን በ22 የካንቶን አስተባባሪዎች June,20,2020 የተመሰረተ ሲሆን ‼️ 📌 ዓላማው በመላው… Read More »ለአፋር እና ለወሎ አካባቢ እንድረስላቸው – እኔም ለወገኔ Switzerland

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ማድረግ ያለባችው?

በስዊዘርላንድ ላለን ለመከላከያ ድጋፍ መለገስ ለህዳሴ ግድብ ቦንድ መግዛት ፣ የገንዘብ ስጣታ ማድረግ ትዊተር መቀላቀል ሎቢ የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያንን በገንዘብ በሃሳብ ማገዝ፤ አባል መሆን ለመከላከያ ድጋፍ… Read More »በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ማድረግ ያለባችው?

በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ፣ በሐንጋሪና በሩማኒያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተድረግ

በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ፣ በሐንጋሪና በሩማኒያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  በጄኔቫ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት የአገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ ለዲያስፖራው ማህበረሰብ መረጃ ለመስጠት እ.ኤ.አ. ጁላይ 2 ቀን… Read More »በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ፣ በሐንጋሪና በሩማኒያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተድረግ

በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው

በስዊስ እኔም ለወገኔ በተባለ ማህበር የህዳሴ ግድብ ግንበታን ከግብ ለማድረስ ማህበሩ አባላቱን ቦንድ እንዲገዙ በተላለፈው ሀገራዊ ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት ብቻ ከአስር ሺህ ዶላር በላይ… Read More »በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያን በአንድ ላይ ቆመው በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌነታቸውን እያሳዩ ነው

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡ

በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡበስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለመከላከያ ሰራዊት አገልግሎት… Read More »በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ200 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከቡ

እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

በ15.03.2021 ጄኔቫ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ ለማህበራችን በደረሰው ጥሪ መሰረት በአካል በመገኘት ማህበራችን እኔም ለ ወገኔ ከሀይማኖት ከዘር እና ከፓለቲካ ውጪ በመሆን በፍፁም ሰብዓዊነት በሰራቸው የበጎ… Read More »እኔም ለ ወገኔ የምስጋና ደብዳቤ እና የምስክር ወርቀት ተቀበለ

125ኛው የአድዋ በዓል ስዊዘርላንድ በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ተከበረ

125ኛውን የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በጄኔቭ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት ባዘጋጀው በበይነ-መረብ ፌብርዋሪ 28 ቀን 2021 ተከበረ ።

ዝርዝሩን ሀሌታ እንደሚከተለው ዘግቦታል ።

Read More »125ኛው የአድዋ በዓል ስዊዘርላንድ በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ተከበረ

በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል 579.532.20 ብር አስረከበ

በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር ከመላው ስዊዘርላንድ ደጋግ የማህበሩ ቤተሰቦች በሀገራችን በነበረው ጦርነት ለተጎዱ እንዲሁም ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የተሰበሰበውን 579.532.20 ብር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና… Read More »በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል 579.532.20 ብር አስረከበ