ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በዙሪክ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በዙሪክ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊው የአገራችን ጉዳይና በዳያስፖራው ሚና እንዲሁም ሚሲዮኑ በሚሰጠው አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ውይይት አካሄደዋል። በውይይቱም የዳያስፖራ… Read More »ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በዙሪክ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ

ለትውልድ ፕሮጄክቶች ላይ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የፋይናስ ድጋፍ 15’000 CHF ደርሷል! እርሶም ይሳተፉ!

በመላው ስዊዘርላንድ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንደሚታወቀው የአገራችን የቱሪዝም ሀብት በማጎልበት ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታላላቅ ፕሮጄክቶች በመገንባት ላይ ናቸው። ከነዚህ ፕሮጄክቶች ውስጥ ጎርጎራ ፣ ወንጪ ፣… Read More »ለትውልድ ፕሮጄክቶች ላይ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የፋይናስ ድጋፍ 15’000 CHF ደርሷል! እርሶም ይሳተፉ!

እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን” የውጭ አገር ዜጎች – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጄኔቫ

መግቢያ፣በቅርቡ ፒቱፒ (P2P) በሚባለው የትውልደ-ኢትዮጵያውያን ምሁራን ውይይት መድረክ ላይ “አንድ ጥያቄ አለኝ፣ መልስእሻለሁ” በማለት የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖሊቲካ ሁኔታ አስመልክተው አቶ በቀለ ገብርኤል የተባሉ የመድረኩ ደንበኛ… Read More »እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን” የውጭ አገር ዜጎች – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከጄኔቫ

Ilanga receives a certificate of appreciation for its contributions to restore war-affected health facilities in the northern part of Ethiopia

H.E Ambassador @tsegabk presented a certificate of appreciation to Annemarie Geurts, the founder of the non-governmental organization, Ilanga, for its contributions to restore war-affected health… Read More »Ilanga receives a certificate of appreciation for its contributions to restore war-affected health facilities in the northern part of Ethiopia

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ

ጄኔቫ በሚገኘው የተ.መ.ድ እና ስዊዘርላንድ በሚገኙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተጠሪና በስዊዘርላንድ የኢፌዲሪ መንግስት ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ክቡር @tsegabk በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ::https://t.co/5W6UzUAvSN… Read More »ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ

እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለወገኖቻቸው ያደረጉት ድጋፍ በቦረና ።

በድርቅ ለተጎዱት የቦረና ወገኖቻችን በመላው ስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ደጋግ እና ሁሌም የበጎነት ትልቅ ምሳሌ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በኩል… Read More »እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለወገኖቻቸው ያደረጉት ድጋፍ በቦረና ።

“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት

ዕውቋ የጀርመን ድምፅ ጋዜጠኛ አዜብ ታደሰ በቅርቡ የገበታ ለወገኔ የልማትና መልሶ ማቋቋም ማህበር በጄኔቫ ያካሄደው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ተገኝታ ነበር። ጠቅላላ ጥረታችንን በማስመልከት በትላንትናው… Read More »“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት

በጄኔቫ እና በመላው ዓለም የሚገኙ ሰላሳ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተቃውሞ ደብዳቤ አቀረቡ

በመላው ዓለም የሚገኙ ሰላሳ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ተቀምጭነቱ በጄኔቫ ለሆነው ለሰብዓዊ መብቶች ካውንስል ፕሬዚዳንትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ካውንስል አባል ሀገራት ደብዳቤ አቀረቡ ።… Read More »በጄኔቫ እና በመላው ዓለም የሚገኙ ሰላሳ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተቃውሞ ደብዳቤ አቀረቡ

የሀዘን መግለጫ – ውዷ እህታችን ፈቲያ ሽፈራው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ከእህታችን ፈቲሃ ሽፈራው የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተን በክብር ከሸኘናት በሁዋላ ከቀብር ስፍራው ቅርብ የሆነ አዳራሽ ውስጥ የእህታችን ፈቲሃ ሽፈራው ቤተሰቦችን ለመሰናበቻና ለሀዘን መዝጊያ የሚሆን… Read More »የሀዘን መግለጫ – ውዷ እህታችን ፈቲያ ሽፈራው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር

🛑 ቦረና 🛑 📌ውድ እና ደጋግ ቤተሰቦቻችን በሁለት ቀን ለቦረና ወገኖቻችን 10,000 ፍራንክ ደርሰናል ፈጣሪ ያክብርልን ኑሩልን ፣ ክፉ አይንካችሁ ሁሌም ፈጣሪ ሰጪ ያድርጋችሁ🙏 📌… Read More »ለደጉ ቦረና የአቅማችንን እንረባረብ – የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር

H.E. Ambassador Tsegab Kebebew Daka arrives in Geneva – ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ጄኔቫ ገቡ

H.E. Ambassador Tsegab Kebebew Daka arrives in Geneva ==================================== The newly appointed Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary, Permanent Representative of the Federal Democratic Republic of Ethiopia… Read More »H.E. Ambassador Tsegab Kebebew Daka arrives in Geneva – ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ጄኔቫ ገቡ

Diaspora Associations and the role of Ethiopians abroad on nation building, Peace consolidation, National Dialogue and beyond. በሃገረ መንግስት ግንባታ ፣ ሰላም ፣ አገራዊ ምክክር ላይ የውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን (ዲያስፖራ) ሚና

ቅጣው ያየህይራድ ከጄኔቫ ስዊዘርላንድ እና ወንድወሰን ግርማ ከኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ በአዲስ ሜዲያ ኔትወርክ ቲቪ Also on Addis Media Network’s Facebook at https://fb.watch/jUPBi8nMJk/

Congratulations to H.E. Mahlet Hailu on her appointment as Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to France

ሀገርን መወከልና ህዝብንና ሀገርን ማገልገል ታላቅ ክብር ነው:: የሀገራችንን ፍላጎት ገፀ-በረከት ተግዳሮቶቿንና ብርታቷን ለአለም አቀፍ ማህበረስብ እንዲረዳ ማድረግ ትልቅ አደራ ጭምር ነው:: pic.twitter.com/zhvhaasFDW — Mahlet… Read More »Congratulations to H.E. Mahlet Hailu on her appointment as Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to France

ማረን ኃይለ ሥላሴ ከሉጋኖ አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋረጠ

ማረን ኃይለ ሥላሴ ያለፈውን የኳስ ዘመን(The Swiss Super League) በሉጋኖ ክለብ ተጫውቶ ክለቡ የስዊስን የጥሎማለፍ ዋንጫ እንዲያገኝ ትልቅ አስተዋፅዖ ማድረጉ ይታወሳል። አዲስ በተጀመረው የኳስ ዘመን… Read More »ማረን ኃይለ ሥላሴ ከሉጋኖ አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋረጠ

ወ/ሮ ማክዳ በቀለ ከዙሪክ ከዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

የስዊዘርላንድ እና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝሞች በምን ይመሳሰላሉ? በምንስ ይለያያሉ? አዲስ አበባ የማን ናት? ሙሉ ቃለ ምልልሱን የየዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ መልሶች ይክታተሉ። Interview of Dr Sisay Mengiste,… Read More »ወ/ሮ ማክዳ በቀለ ከዙሪክ ከዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

ሰጦታ ለእናት አገራችን በሚል በስዊዘርላንድ የተዘጋጀው ቶምቦላ ቁጥር 2 በደመቀ ሁኔታ ወጣ

በስዊዘርላንድ በሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተቋቋመው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ” በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ማህበራዊ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የቀረበውን አገራዊ ጥሪ ተከትሎ… Read More »ሰጦታ ለእናት አገራችን በሚል በስዊዘርላንድ የተዘጋጀው ቶምቦላ ቁጥር 2 በደመቀ ሁኔታ ወጣ