በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ – New address for the Permanent Mission of Ethiopia in Geneva

የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያው ኤምባሲው ለሚሰጠው የዳያስፖራና የቆንስላ አገልግሎት ብቻ በተጨማሪነት የተከራየነውን ህንፃ የሚመለከት ሲሆን የቀድሞው የሚሲዮኑ ጽ/ቤት ሌላውን አገልግሎት መስጠቱን የሚቀጥል መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

Google Map https://maps.app.goo.gl/VjgWGRrzgR2tpReB8