ኃይሉ ዑርጌሳ ከሎሳን ስዊዘርላንድ ስለ ኦሮሚያ ክልል አና 6 ዓመታት የዘለቀው ችግር

የ6ቱ ዓመታት ችግሮች ሲፈተሹ ሉዓላዊ ሚዲያ / ግንቦት 2016/May 2024 ለፉት 6 ዓመታት ብዙ ፈተናዎችን ሀገራችን ተጋፍጣለች፣ ከአንዱ ችግር ወደ ሌላው እየተሻገርን፣አቀበቱን ጨርሰን ሜዳውጋ ደርሰን ብለን ተስፋ ስናደርግ፥ሌላ ተራራ እየጠበቀን መከራችን መቼ እና እንዴት ያበቃል ? የሚሉ ድምፆች እንዲበረክቱ አድርጓል፥ ለምን መከራው ወይንም ፈተናው ተደራረበ?እንዴትስ ከዚህ እንወጣ? የችግሮቹ ባለቤቶች እነማን ናቸው ?

ለዚህ ምላሽ ለመስጠት በቅድሚያ ችግሮቹን መንቀስ አስፈላጊ በመሆኑ፣ያለፉት 6 ዓመታት ችግሮቻችን ምንድን ናቸው? የሚለውን መነሻ በማድረግ ሉዓላዊ ሚዲያ ተከታታይ ውይይቶችን ያደርጋል፣በውይይቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ፥ የትኛውንም አመለካከት የሚያንፀባርቁ ያለልዩነት አና ገደብ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን። ውይይቱ ተከታታይ በመሆኑ ፣ በአንድ መድረክ ቢበዛ እስከ አምስት ተሳታፊዎች ይሳተፋሉ፥ ውይይቱ በቀጥታ የሚሰራጭ በመሆኑ ተመልካች በተወሰነ መጠን ጥያቄ እንዲያቀርብ ይበረታታል፥ጥያቄዎች በድምፅም ሆነ በፅሁፍ መቅረብ ይችላሉ።

የመጀመሪያው ውይይት ባለፉት 6 ዓመታት ሐገራችን የተጋፈጠቻቸው ችግሮች ምንድን ናቸው? በሚል ችግሮቹን በመዘርዘር፣ ችግሮቹ ለምን ተፈጠሩ?ችግሮቹ እንዲፈጠሩ ወይንም እንዲባባሱ ማን ምን ሚና ነበረው?ችግሮቹን ለመፍታት ያልተቻለውስ ለምንድን ነው የሚለውን በጥቅል አንስተን ፣ ተወያይተናል,፣በዚህ ክፍል ኦሮሚያ ክልል ላይ አተኩረናል፣በክልሉ ለ6 ዓመታት ያህል የቀጠለውና ቀውስ የፈጠረው ችግር ምንድን ነው?የሚለውን አንስተን 6ቱን አመታት እንቃኛለን ፣ ሉዓላዊ ሚዲያ / ግንቦት 2016/May 2024 ለፉት 6 ዓመታት ብዙ ፈተናዎችን ሀገራችን ተጋፍጣለች፣ ከአንዱ ችግር ወደ ሌላው እየተሻገርን፣አቀበቱን ጨርሰን ሜዳውጋ ደርሰን ብለን ተስፋ ስናደርግ፥ሌላ ተራራ እየጠበቀን መከራችን መቼ እና እንዴት ያበቃል ? የሚሉ ድምፆች እንዲበረክቱ አድርጓል፥ ለምን መከራው ወይንም ፈተናው ተደራረበ?እንዴትስ ከዚህ እንወጣ? የችግሮቹ ባለቤቶች እነማን ናቸው ? ለዚህ ምላሽ ለመስጠት በቅድሚያ ችግሮቹን መንቀስ አስፈላጊ በመሆኑ፣ያለፉት 6 ዓመታት ችግሮቻችን ምንድን ናቸው? የሚለውን መነሻ በማድረግ ሉዓላዊ ሚዲያ ተከታታይ ውይይቶችን ያደርጋል፣በውይይቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል ���ሚል፥ የትኛውንም አመለካከት የሚያንፀባርቁ ያለልዩነት አና ገደብ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን።

ውይይቱ ተከታታይ በመሆኑ ፣ በአንድ መድረክ ቢበዛ እስከ አምስት ተሳታፊዎች ይሳተፋሉ፥ ውይይቱ በቀጥታ የሚሰራጭ በመሆኑ ተመልካች በተወሰነ መጠን ጥያቄ እንዲያቀርብ ይበረታታል፥ጥያቄዎች በድምፅም ሆነ በፅሁፍ መቅረብ ይችላሉ። 1/የመጀመሪያው ውይይት ባለፉት 6 ዓመታት ሐገራችን የተጋፈጠቻቸው ችግሮች ምንድን ናቸው? በሚል ችግሮቹን በመዘርዘር፣ ችግሮቹ ለምን ተፈጠሩ?ችግሮቹ እንዲፈጠሩ ወይንም እንዲባባሱ ማን ምን ሚና ነበረው?ችግሮቹን ለመፍታት ያልተቻለውስ ለምንድን ነው የሚለውን በጥቅል አንስተን ፣ እንወያያለን።