በጄኔቫ ነዋሪ የሆኑት ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ – Dr Mekdes Daba, a resident of Geneva and senior Advisor at the World Health Organization Appointed as New Health Minister of Ethiopia

በዓለም ዓቀፉ የጤና ድርጅት ዋና መ/ቤት ከፍተኛ አማካሪ ሆነው በመስራት ላይ የነበሩትና በጄኔቫ ነዋሪ የሆኑት የዳያስፖራ አባል ዶክተር መቅደስ ዳባ በ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስት ዶ/ር አብይ አህመድ አቅራቢነት የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።

Geneva Resident Mekdes Daba is appointed health minister, following the House of Peoples representatives approval of her nomination. Dr Mekdes replaced Dr Lia Tadesse, who served the ministry as state minister since 2018 and a minister as of 2020. More at https://ebc.et/english/newsdetails.aspx?newsid=5770