ለትውልድ ፕሮጄክቶች ላይ በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የፋይናስ ድጋፍ 15’000 CHF ደርሷል! እርሶም ይሳተፉ!

በመላው ስዊዘርላንድ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ

እንደሚታወቀው የአገራችን የቱሪዝም ሀብት በማጎልበት ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታላላቅ ፕሮጄክቶች በመገንባት ላይ ናቸው። ከነዚህ ፕሮጄክቶች ውስጥ ጎርጎራ ፣ ወንጪ ፣ አላላ ኬላና ኮያሻ ተጠቃሽ ናቸው። እነዚህ ለትውልድ የሚተላለፉ ፕሮጄክቶች በፋይናስ እንደግፍ!

  • Bank Name: UBS
  • Account Name: Mission Permanente d’Éthiopie
  • IBAN: CH49 0027 9279 HU21 6536 0
  • BIC: UBSSWCHZH80A