Good News from Ethiopian Airlines Switzerland – መልካም ዜና ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በስዊዘርላንድ


** GOOD NEWS**
Ethiopian Airlines, a Star Alliance member has started its five weekly flight to/from Geneva on Monday, 05 JUN 2023 as per below schedule:
ADD-GVA (00:10-06:30)
GVA-ADD (21:15-05:55)


** መልካም ዜና **
የስታር አልያንስ አባል የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኞ ጁን 5, 2023 ጀምሮ ወደ ጄኔቭ/ከጄኔቭ የሚያደርገው በረራ በሳምንት ወደ አምስት ጊዜ ማሳደጉን በደስታ ይገልጻል።
የጉዞ ሰዓቱም፦
ከአ.አ. መነሻ፡ 00:10 ጄኔቭ መድረሻ፡ 06:30
ከጄኔቭ መነሻ፡ 21:15 አ.አ. መድረሻ፡ 05:55 ይሆናል።

ይህንን መልካም ዜና በማካፈል ይተባበሩን።
እናመሰግናለን…

Ethiopian Airlines Ticket Office in Geneva has moved to city office near the train station (Gare de Cornavin) effective May 1st, 2023

Find the best fares and Book flight at EthiopianAirlines.com