በጄኔቫ ነዋሪ የነበሩት አቶ ደበበ ይልማ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ነብሰ ይማር!

Originally posted on ብርቅዬ ልጆች FaceBook
አቶ ደበበ ይልማ በጄኔቫ የሚኖሩ በአደረባቸው ህመም ምክነያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው በ 12/05/2023 ከእዚህ ዓለም ተለይተዋል።
የእኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር ለመላው ቤተሰቡ እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ፈጣሪ መፅናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን
ነፍስ ይማር
እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ