ጄኔቫ በሚገኘው የተ.መ.ድ እና ስዊዘርላንድ በሚገኙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተጠሪና በስዊዘርላንድ የኢፌዲሪ መንግስት ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ክቡር @tsegabk በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ትውውቅ አድረጉ::https://t.co/5W6UzUAvSN pic.twitter.com/jBWEYcbHcd
— PERMANENT MISSION OF ETHIOPIA IN GENEVA (@Ethiopia_Geneva) May 14, 2023
