በድርቅ ለተጎዱት የቦረና ወገኖቻችን በመላው ስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ደጋግ እና ሁሌም የበጎነት ትልቅ ምሳሌ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በኩል የተሰበሰበውን ዕርዳታ እንደሁልጊዜው በታማኝነት የማህበሩን የኢትዮጵያ ተወካዮች እና ጋዜጠኞችን ችግሩ የተከሰተበት ቦታ ድረስ በመላክ ለወገኖቹ እርዳታውን አድርገዋል ::
በዚህ በጎ አድራጎት ለተሳተፋችሁ ኢትዮጵያዊያን ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ ማበሩ ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል::
ክብሩን ሁሉ ፈጣሪ ይውሰድ !!!

