“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት

ዕውቋ የጀርመን ድምፅ ጋዜጠኛ አዜብ ታደሰ በቅርቡ የገበታ ለወገኔ የልማትና መልሶ ማቋቋም ማህበር በጄኔቫ ያካሄደው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ተገኝታ ነበር።

ጠቅላላ ጥረታችንን በማስመልከት በትላንትናው ምሽት በጀርመን ድምፅ ራዲዮ ያቀረበችውን ዝግጅት እነሆ ተቋደሱልን።