ገበታ ለወገን Concert – 29 April 2023

በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት በገበታ ለወገኔ አስተባባሪነት በጄኔቫ የተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት – ቅዳሜ April 29, 2023 ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!