በመላው ዓለም የሚገኙ ሰላሳ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀቶች ተቀምጭነቱ በጄኔቫ ለሆነው ለሰብዓዊ መብቶች ካውንስል ፕሬዚዳንትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ካውንስል አባል ሀገራት ደብዳቤ አቀረቡ ። ማህበራቱ በደብዳቤያቸው ባስተላለፉት መልዕክትም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ካውንስል አባል ሀገራት በቅርቡ በኢትዮጵያ የሚጀመረውን ሀገራዊ የምክክር ሂደት የሚያደናቅፉ ሪፖርቶች እንዳይወጡ እንዲከላከሉ፣ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የኢትዮጵያ ትቋማትን እንዲያጠናክሩ ፣ እያከናወናቸው ያሉ ጥረቶችን እንዲደግፉ እንዲሁም የተቋቋመውን የኤክስፐርቶች ቡድን እንዲያፈርሱ ጥሪ አቅርበዋል።
የደብዳቤውን ሙሉ ሀሳብ አንብበን
1) የትዊተር ዘመቻው ላይ እንሳተፍ
➡️https://defendethiopia.eu/twittercampaign/
2) ፒትሽኑን እንፈርም
➡️https://chng.it/gGkQSHzy
Ethiopian Diaspora Organizations call for the decommissioning of the International Commission of Human Rights Experts on #Ethiopia (#ICHREE), emphasizing the need for accountability for human rights violations while respecting Ethiopia’s judicial sovereignty. The campaign will run during the on-going Human Rights Council in Geneva until end of March while TPLF sympathizers are organizing a coordinated rally against the judicial sovereignty of #Ethiopia. ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ምንግዜም እቆማለሁ ❗
Read the letter English | አማርኛ and
1) Join the Twitter Campaign
➡️https://defendethiopia.eu/twittercampaign/
2) Sign the petition
➡️https://chng.it/gGkQSHzy