H.E. Ambassador Tsegab Kebebew Daka arrives in Geneva – ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ጄኔቫ ገቡ

H.E. Ambassador Tsegab Kebebew Daka arrives in Geneva

====================================

The newly appointed Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary, Permanent Representative of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to the United Nations Office at Geneva and other international organizations in Switzerland, H.E. Mr. Tsegab Kebebew Daka, arrived in Geneva on 21 February 2023.

H.E. Ambassador Tsegab Kebebew Daka is also designate Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary, Permanent Representative to the United Nations Office in Vienna (UNODC, IAEA, CTBTO, UNIDO) and designate Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary to Switzerland (resident), Austria, Hungary, and Romania.

Upon arriving at Geneva international Airport, H.E. the Ambassador was welcomed by H.E Ambassador Yanit Abera Habte Mariam, Deputy Permanent Representative, and the staff members of the mission.

H.E. Ambassador Tsegab, earlier to the current appointment, also served as Ambassador, Extraordinary, and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to the commonwealth of Australia.

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ጄኔቫ ገቡ

=======================

በቅርቡ በጄኔቫ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ቋሚ ተጠሪ፣ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር በመሆን የተሾሙት ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ትናንት የካቲት 14 ቀን 2015 ዓም ጄኔቫ ገብተዋል::

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ጄኔቫ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ቋሚ ተጠሪ ክብርት አምባሳደር ያኒት አበራን ጨምሮ የሚሲዮኑ ባልደረቦች አቀባበል አድርገውላቸዋል::

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ጄኔቫ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ስዊዘርላንድ በሚገኙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የኢፌዲሪ መንግስት ቋሚ ተጠሪ ከመሆናቸውም በተጨማሪ፤ መቀመጫቸውን ጄኔቫ በማድረግ ኦስትሪያ ቬይና በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተጠሪ፤ በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ፤ በሃንጋሪ እና በሩማንያ የኢፌዲሪ መንግሰት ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር በመሆን ያገለግላሉ::

ክቡር አምባሳደር ፀጋአብ በቅርቡ በተደረገው የአምባሳደሮች ሹመት ወደ ጄኔቫ ከመዛወራቸው በፊት በአውስትራሊያ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል::

ምንጭ