ለመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሀ ግብር ታካሄደ።February 6, 2023February 16, 2023 ለመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሀ ግብር ላይ ከስዊዘርላንድ ለተደረጉ እንቅስቃሴዎች እውቅና ተሰቷል።