በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ የወጣቶች ህብረት 445,383.36 ብር አበረከተ

በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ የወጣቶች ህብረት በቶምቦላ ሽያጭ በስዊዘርላድ ከሚኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ያሰባሰቡትን 445,383.36 ብር ለKombolcha 03 Health Center መልሶ መቋቋሚያ አበርክቷል ።

[smartslider3 slider=”10″]