ማረን ኃይለ ሥላሴ ከሉጋኖ አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋረጠ

ማረን ኃይለ ሥላሴ ያለፈውን የኳስ ዘመን(The Swiss Super League) በሉጋኖ ክለብ ተጫውቶ ክለቡ የስዊስን የጥሎማለፍ ዋንጫ እንዲያገኝ ትልቅ አስተዋፅዖ ማድረጉ ይታወሳል። አዲስ በተጀመረው የኳስ ዘመን አጋማሹ ላይ ለዓለም ዋንጫ ሲቋረጥ ክለቡ በ4ተኛ ደረጃ ለይ ይገኛል፣ በጥሎማለፍም ለፍጻሜ ሩብ አልፎ ቀጣዩን ውድድር በመጠባበቅ ላይ ነው።

Also read