ወ/ሮ ማክዳ በቀለ ከዙሪክ ከዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

የስዊዘርላንድ እና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝሞች በምን ይመሳሰላሉ? በምንስ ይለያያሉ? አዲስ አበባ የማን ናት? ሙሉ ቃለ ምልልሱን የየዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ መልሶች ይክታተሉ። Interview of Dr Sisay Mengiste, a visiting scholar from Addis Ababa University in Zürich, Switzerland.