ሰጦታ ለእናት አገራችን በሚል በስዊዘርላንድ የተዘጋጀው ቶምቦላ ቁጥር 2 በደመቀ ሁኔታ ወጣ

በስዊዘርላንድ በሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተቋቋመው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ” በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ማህበራዊ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የቀረበውን አገራዊ ጥሪ ተከትሎ ለመልሶ ግንባታ እንዲውል ያዘጋጀውን ሁለተኛ ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ የሎተሪ ዕጣ ማውጣት ፕሮግራም ህዳር 9 ቀን 2015 ዓም በዙሪክ ከተማ አካሄዷል::

[smartslider3 slider=”8″]