ሁለተኛ ዙር የገና ሰጦታ ለእናት አገራችን – ከ15 December በፊት ቶምቦላውን በመግዛት ይሳትፉ!

የኢትዮጵያውያን ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ በ2021 መጨረሻ ላይ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ የቀረበውን ወደ አገር ቤት የመመለስ ጥሪ ተከትሎ በባዶ እጃችን ወደ አገር ቤት አንሄድም በማለት “የገና ሰጦታ ለእናት አገራችን“ በሚል ርዕስ ባዘጋጁት የቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም 35,586 የስዊዝ ፍራንክ በማሰባሰብ ገቢ ማድረጋቸው ይታወቃል::

  • እነዚህ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አሁንም በአገራችን ኢትዮጵያ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ለመገንባት ለሁለተኛ ዙር “የገና ሰጦታ ለእናት አገራችን” በሚል የሎተሪ ዕጣ ማዘጋጀታቸውን አሳውቀዋል::
  • ወጣት የዳየስፖራ አባላቱ በራስ ተነሳሽነት ለሚያካሂዱት በጎ ተግባር እንደ ቀድሞው ሁሉ በመላው ስዊዘርላንድ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድጋፋችሁን በመስጠት እንድታበረታቷቸው ጥሪያችንን እያቀረብን የሚሲዮናችን የዳያስፖራ ማስተባበሪያ ክፍልም አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ለመግለጽ እንወዳለን:: 🙏🙏🙏

ቶንቦላውን ለማግኘት በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉ

👉ዙሪክ
ቴዲ
0779645653
ሙሉጌታ
076 460 01 05
ተመስገን
0764518397
ተካ
0798970952

👉ጄኔቫ
ያሬድ
078 634 76 54
ገነት
0788635913
ቅጣው
0792173503

👉 ዙግ እና  ሽቪዝ
መለሰ
078 738 03 35
የሱፍ
076 542 93 84
መሲ
0786587741

👉ሉዘርን
0779983952
ዳኒ
0764045480
ሜሪ

👉በርን
ጆሲ
076 702 82 60

👉 ሎዛን
ወለል
078 798 82 94
ልዩ
078 748 31 47

👉ፍሪቦርግ
ፍቄ
079 136 66 21

👉ኤቨርዶን
አዳነ
078 723 05 48

👉ቢልቤን
አብይ
078 913 25 68

👉ላሸድፎ
ደጀን
079 883 95 26

👉 ኑሻቴል
ሀረግ
079 377 58 88

👉 ሶሎቶን
ማቲ
078 695 22 12

👉ስንጋለን
ዴቭ
076 246 43 92

👉 ሉጋኖ
ሰላም ሙሉጌታ
076 418 22 13

👉 ባዝል
መስከረም ስዩም
076 548 95 89

ኩር
ፍፁም
0766103139

👉ኦስትሪያ

ጃፒ
004369910587207

ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር‼️
💚💛❤🙏 💚💛❤


በስዊዘርላንድ የምንገኝ የኢትዮጺያ ወጣቶች ህብረት ማህበር አዲሱን ቻሌንጅ ተቀላቅለናል

በአማራ ክልል የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ  አቶ ወንደሰን ልሳነወርቅ እና በአዲስ አበባ የጤና ሚኒስቴር ሰራተኛ እንዲሁም የህክምና ባለሙያ የሆነችው ወ/ት ሜሮን ተስፋዬ ከኤፋሬም ሞገስ ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በጋራ በመሆን
በሀገራችን ኢትዮጺያ በተከሰተው ጦርነት የተጎዱ ጤና ተቋማትን እንናድስ የሚል አዲስ ቻሌንጅ ይዘው መተዋል።

📌ስዊዘርላንድ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የዚን ቻሌጅ ጀማሪ በመሆናችን ልንኮራ ይገባል ::

🔴 መልዕክቱን ሰምተው የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በጀመረው የቶምቦላ ሽያጭ ላይ በመሳተፍ አሻራችሁን አሳርፉ🔴 

ሲል የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት ጥሪውን በፈጣሪ ስም ያቀርባል::