ሰላም ወገኖች ሃገራችን ኢትዮጵያ እጅግ ከባድ ፈተና ላይ ትገኛለች።
- ሀገርን ከጠላት ጥቃት ለመከላከል ብዙዎች ዕንቁ አንዲቷን ህይወታቸውን እየሰው ነው።
- አካለ ስንኩል ሆነዋል።
- ሚስት ባሏን ያጣችበት ፣ ባል ሚስቱን ያጣበት ፣ ልጆች ያለአባት ያለወላጅ በከንቱ የቀሩበት እና ብዙ መስዋዕትነት የሚከፈልበት ሰዓት ላይ እንገኛለን።
ሃገር ህዝብ በከንቱ እየደማ ነው።
ሃገር ሰላም ስትሆን ብቻ ነው ወጥቶ መግባት የሚቻለው።
ሃገር ሰላም ስትሆን ብቻ የሚያምርብን።
ለሃገር ደራሽ ለመሆን ምን ይሳነናል??
ሃገራችን የሁላችንንም ዕርዳታ ትሻለችና እኛ ምን ማድረግ እንችላለን?
ጦርነቱ ሃገራችንን ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጉዳት ውስጥ ዘፍቛት ሰለሚገኝ ይህንን ጊዜ በአሸናፊነት እንድትወጣ የረጅም ጊዜ ዕርዳታ ሰለሚያስፈልግ ከስር በምናስቀምጥላችሁ አካውንት የምትችሉትን እርዳታ በአፋጣኝ እንድታስገቡ እናት ሃገር ኢትዮጵያ ጥሪዋን አስተላልፋለች::
Bank Name : UBS Account Name : Mission Permanente d’Éthiopie
IBAN : CH49 0027 9279 HU21 6536 0
BIC : UBSWCHZH80A
ገንዘብ ያስገቡበትን ዶክመንት ለአቶ የትነበርክ ከስር ባለው ቁጥር እንድትልኩም በአክብሮት እንጠይቃለን
+41782364860
ይህንን ጥሪ በመቀላቀል ለሀገሮ የሚደረገው ርብርብ ላይ መሳተፍ ከፈለጉ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ሩሙን ይቀላቀሉ::
https://t.me/+Wb9xbN5ghJUwMjdk
ሃገራችን ሰላም ትሁንልን።