የዕንቁጣጣሽ ዝግጅት በGeneva ተከበር

========= 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት ዋዜማ ልዩ የአንድነት ዝግጅት በጄኔቫ! ========= =====

ኑ የኢትዮጵያን የዘመን መለወጫ በዓል ለካንሰር ሕሙማን ተስፋ በመሆን አብረውን ያሳልፉ‼ በጄኔቫ የኢትዮጵያውያን የቤተሰብ ማህበር ዘንድሮ የዕንቁጣጣሽን በዓል ለማክበር ካዘጋጀው የዕራት ግብዣ የሚገኘውን ገቢ ሙሉ በሙሉ ለኢትዮጵያ ካንሰር ሕሙማን ማህበር የሚያበረክት በመሆኑ ኑ አብረን አዲሱን የኢትዮጵያ ዓመት አብረን አበባይሆሽ ብለን እናሳልፍ ኑ ለካንሰር ሕሙማን ተስፋ እንሁን‼ በስዊዘርላንድ የምትኖሩ ወዳጆች በሙሉ ተጋብዛችኃል።

ቀን 10.09.2022 ሰዓት ከ 17:00 ጀምሮ

አድራሻው Salle communal de Grand Lancy, Route de Grand-Lancy 64, 1212 Grand-Lancy.