በጎነት መፅሔት በስዊዘርላንድ

የከበረ ሰላምታችንን ለናተ ደጋግ ኢትዮጵያዊ ን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ን ፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች ለሆናችሁ የእኔም ለ ወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በስዊዘርላንድ ቤተሰቦች እያቀረብን :-

በሀገራችን ኢትዮጵያ የሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች በሚደርስ ጊዜና ወገኖቻችን በችግር ላይ በሚወድቁ ሰዓት ማህበራችን የእንድረስላቸው ጥሪ በሚያቀርብ ሰዓት ከማዘን ፣ ከማልቀስ ፣ ባለፈ ያላችሁን በማካፈል ለወገን አለኝታነታችሁን በማሳየት የስንቱን እንባ አብሳችዋል::

አባቶች በፅሑፍ ያለ ይወረሳል በቃል ያለ ይረሳል እንደሚሉት ይህን ለወገኖቻችን በጋራ በመሆን እና የሁላችሁም አሻራ ያረፈበትን ታሪክ ለሌሎች መማሪያ ለልጅ ልጆቻችን ደሞ ለታሪክ እንዲቀመጥ በመፅሔት መልክ አዘጋጅተናል::

መፅሔቱ በየካንቶኑ በመድረስ ላይ መሆኑን እያበሰርን ከፈለጋችሁ በአካል ውይም በፓስታ በአድራሻችሁ ልንልክሎት የማህበሩ አስተባባሪዎች ዝግጁ መሆናችንን ለመግለፅ እንወዳለን::

ዋጋው 10 ፍራንክ ብቻ

በመስጠት የሚገኝው ደስታ ከተቀባዩ በላይ ነው

መልካም ቀን!!

Begonet – በጎነት

የማህበሩ አስተባባሪዎች

ጄኔቫ
ያሬድ ግርማ
0786347654
ገነት ሀብቱ
0788635913

በርን
ዮሴፍ ሽፈራው
0767028260
ዶ/ር ዘሪሁን ታደለ
0786618963

ፍራይቦርግ
ፍቃዱ አለባቸው
0791366671

ሎዛን
ሰለሞን በሃረዲን
0765343271
አዳነ ታደለ
0787230548

ሶሎቶን
ማቲያስ ሀይሌ
0786952212

ኑሻቴል
ደጀን ዘሪሁን
0798839526

ቢል ቤን
አብይ ጌታቸው
0789132568
ማክዳ ገብረመስቀል
0787216678

ሲኦን
አብይ ብርሃኑ
0786640250

ቲችኖ
ኤርሚያስ ዘውዴ (ማሙሽ)
0782267060

ባዝል
ዳግም ብርሐን ተገኔ
0764719910
ታምራት
0764265616

ዙሪክ
ቴዎድሮስ ተክለጊዮርጊስ
0779645653
ተመስገን ዱላ
0764518397

ኩር
ፍፁም ጎርፍ
0766103139

ዙግ
መለሰ ይርጋ
0787380335

ሰንጋለን
መንበረ መንግስቴ
0763312135
ሳራ ነጋሽ
0765408059

ሉዘርን
አይሻ አወል
0765332667