እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የተመሰረተበትን አመታዊ በዓል – 3 September, Biel, Bienne

 የተከበራችሁ የእኔምለ ወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር ቤተሰቦቻችን

በእናተ ቅንነት እና ደግነት እኔም ለ ወገኔ በስዊዘርላንድ እዚህ ደረጃ ደርሷል።

 *September 03 / 2022* ከእናተ ቤተሰቦቻችን ጋር ለመተዋወቅ እንዲሁም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትን በደስታ ለመቀበል ቀጠሮአችሁን አስተካክሉ ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን።

 በቀጣይ ቀናቶች ስለፕሮግራሙ ይዘት ሰፋያ ያለ ዝርዝሮች ይዘን እንቀርባለን።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን!!