ዓለም አቀፍ ተቋማት ተልዕኳቸውን ማሳካት ለምን ተሳናቸው? አቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ከጄኔቫ

ከስምንት አስርት አመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ በርካታ እድሜ ጠገብ ዓለም አቀፍ ተቋማት በዓለም ዙሪያ የሰብዓዊ መብቶችን እና ሰብዓዊነትን ያማከሉ ስራዎችን ያከናውናሉ። ሆኖም ከተቋማቱ እድሜ እኩል የኖሩት ህግጋት እና ፖሊሲዎች አሁን ዓለምን ለገጠሟት ተግዳሮቶች መላ ማምጣት ባለመቻላቸው ትችቶች ይቀርብባቸዋል። ለምን?

አቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ በጄኔቫ UNHCR ከ30 ዓምት በላይ በሃላፊነት ያገለገሉ ሲሆን በቅርቡ “A Fulfilling Journey Through Conflicts & Contradictions” በሚል መጽሃፍ ማሳተማቸው የሚታወስ ነው፡፡

The book by Mengesha Kebede Tessema is a coming of age story of an Ethiopian who traversed his origins in Ethiopia to becoming a UN international employee working across cultures, various countries in difficult and challenging situations.

Mengesha Kebede Tessema is a retired international civil servant who worked at various locations for UNHCR for most of his life.