በስዊዘርላንድ እኔም ለወገኔ ማህበር ተወካዮች ከዋልታ ጋር ያደረጉት ቆይታ

አቶ ቴዎድሮስ ተክለጊዎርጊስ ፤ አቶ አብይ ጌታቸው እና አቶ ተመስገን ዱላ ከዋላታ የመረጃ መዓከል ጋር ባደረጉት ቆይታ በስዊዘርላንድ እኔም ለወገኔ ማህበር ለተፈናቀሉ ወገኖች ያበረከቱትን ገልጸው በቀጣይም ተቋማዊ በሆነ መንገድ እንደሚገፉበት ተናግረዋል፡፡