በስዊዘርላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማድረጋቸውን ፋና ዘገበ፡፡January 14, 2022January 30, 2022 በስዊዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውለደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ